-
BBCየደመራ በዓል በመላ ሃገሪቱ በድምቀት ተከብሯል።
-
BBCመስቀል በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ ሳይንስና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) በማይዳሰሱ ቅርሶች ዘርፍ የዓለም ቅርስ ሆኖ ተመዝግቧል።
-
BBCበዓሉ እ.አ.አ በ2013 ነበር በዓለም ቅርስነት የተመዘገበው።
-
BBCዩኔስኮ መስቀልን በዓለም ቅርስነት የመዘገበው አዘርባይጃን በተካሄደው 8ኛው የማይዳሰሱ ቅርሶች ኮንፈረንስ ላይ ነበር።
-
BBCየመስቀል በዓል በየዓመቱ መስከረም 17 ይከበራል።
-
BBCየደመራ በዓል ደግሞ መስከረም 16 ይከበራል።
-
BBCበበዓሉ ላይ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ተሳታፊ ይሆናሉ።
-
BBCየ2010 የደመራ በዓል አከባበር በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ እንዲህ ደምቆ ተከብሯል።
-
BBCየመስቀል በዓል ከሐይማኖታዊነቱ በተጨማሪ ባህላዊ እና ማሕበራዊ ዕሴቶች አሉት።
-
BBCየሕንድ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ቅዱስ ባስልዮስ ማር ቶማ ጳውሎስ ሁለተኛ በዘንድሮው በዓል ላይ ተገኝተዋል።
-
BBCበዓሉ በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች በተለያዩ መንገዶች ተከብሯል።
-
BBCየመስቀል በዓል የክረምቱን መውጣት የሚያመላክት ተደርጎም ይቆጠራል።
-
BBCበዓሉ የቱሪስት መስህብ በመሆንም ያገለግላል።
-
BBCየደመራ በዓል ወዳጅ ዘመድ አንድ ላይ የሚያከብረው ልዩ በዓል ነው።
-
BBCየመስቀል አከባበር በአዲስ አበባ
