ሰሎሞን ክፍሌ
ጥቅምት 03, 2017
የጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ፅሕፈት ቤት የፕሮቶኮል ኃላፊ አቶ ባዬ ታደሰ ተፈሪ
የጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ፅሕፈት ቤት የፕሮቶኮል ኃላፊ አቶ ባዬ ታደሰ ተፈሪ
በኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ፅሕፈት ቤት የፕሮቶኮል ኃላፊ አቶ ባዬ ታደሰ ተፈሪ በአሜሪካ የፖለቲካ ጥገኝነት ለመጠየቅ ወስነው ቀሩ።

በኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ፅሕፈት ቤት የፕሮቶኮል ኃላፊ አቶ ባዬ ታደሰ ተፈሪ በአሜሪካ የፖለቲካ ጥገኝነት ለመጠየቅ ወስነው ቀሩ።

በቤተመንግሥቱ ከሁለት አሥርት ዓመታት በላይ ያገለገሉት አቶ ባዬ ታደሰ ተፈሪ ለሥራ ጉዳይ በተላኩበት በዩናይትድ ስቴትስ ለመቅረት የወሰኑበትን ምክንያት ለአሜሪካ ድምፅ አካፍለዋል።

አቶ ባዬ ታደሰ ተፈሪ ዩናይትድ ስቴትስ የመጡት በ72ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ለመገኘት ጠ/ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ ከመሩት የኢትዮጵያ ሉዑካን ቡድን ጋር ነው፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።