Hiber Radio,News Feature,የዕለቱ ዜናዎች 

የህብር ሬዲዮ ጥቅምት 12 ቀን 2010 ፕሮግራም

በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከሶስት ወጣት አክቲቪስቶች ጋር የተደረገ ውይይት

አክቲቪስት ገረሱ ቱፋ፣አክቲቪስት መስፍን አማን እና አክቲቪስትና ጋዜጠኛ ሳዲቅ አህመድ የለውጡ ግስጋሴ፣የተቃዋሚዎች ሚና፣በውስጥ ካሉ የለውት ሀይሎች በኦህዴድና በብአዴን ያሉትን ጨምሮ አብረው ስለሚሰሩበትና በርከት አሉ ጉዳዮችን አንስተን ተወያይተናል(ክፍል አንድን ያድምጡት)

በኢሊባቦር የተለያዩ ወረዳዎች በንጹሃን ላይ ስለተደረገው ጭፍጨፋና ተያያዥ ጉዳዮች ከጋዜጠኛና አክቲቪስት ሙሉቀን ተስፋው ጋር ተወያይተናል

የኦባማ ኬር ዕጣ ፈንታና ሰሞነኛው የፕ/ት ትራምፕ አቋም ላይ ውይይት ከአትላንታ ቲኬ ሾው አዘጋጅ አቶ ተካ ከለለ ጋር ተደረገ ቆይታ(ያድምጡት)

ሊቢያ ውስጥ በወረበላዋች ተደፍራ የጸነስችው ጽንስን አውሮፓ ውስጥ ገድለሻል ተብላ የተበየነባት እህታችን ስቆቃ እና ገጠመኞቿ ሲዳሰሱ(ልዩ ዘገባ)

ሌሎችም
ዜናዎቻችን

በኢሊባቡር በአማሮች ላይ የደረሰው ጥቃት፣  የኦነግ ከወያኔጋ አልደራደርም ማለት, የሙጋቤን የዓለም ጤና ድርጅት ሹመት በተቃውሞ መነሳት የሕወሓት መገናኛ, ብዙሃን የዘር ፍጅት ቅስቀሳና አባ ዱላ እንዲታሰሩ ጥሪ ማቅረብ,  አምስት የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዝዳንቶች ጥሪ , ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ የጤናው ጉዳይ እንደሚያሳስበው መግለጹ , የሶስት ኤርትራውያን ሞት በኖርዌይ

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

https://soundcloud.com/hiber-radio-las-vegas/hiber-radio-102217