October 26, 2017

በኢሉባቦር የደረሰው እልቂት በባሌ፣ በአሶሳ እና በወለጋ እንዲዛመት እቅድ መውጣቱን ከደህንነት ቢሮ የወጣ ምስጢራዊ መረጃ ይጠቁማል።

በምዕራብ ኢትዮጵያ እየተነሱ ያሉ ተቃውሞዎችን ለመቀልበስ የኦሮሞ እና የአማራ ተወላጆችን ማገዳደል በብሄራዊ የደህንነት ቢሮ እንደ ዋነኛ እቅድ እና ስትራቴጂ መነደፉን መረጃው ያጋልጣል።

ከደህንነት ምንጮች አሁን የደረሰን መረጃ