November 3, 2017 18:49

ኦህዴድ መቀሌ ስብሰባ ተጠርቶ መቅረቱና አዳማ ዉስጥ መሰብሰቡ
የኦሮምያ ባለስልጣናት የፌዴራሉን ደህንነት መስሪያ ቤትና መከላከያዉን ሐይል አልታዘዝም ማለት መጀመራቸው
የመቱ ከተማ ባለስልጣናት በድንገት ለመጡት የመከላከያ ሰራዊቶች መጠለያን መንፈጋቸው
ሁከትን በመፍጠር ወንጀል ተጠርጥረው የታሰሩትን የመቱ ከተማዉን ደህንነት አቶ ሐይሌ ኪሮስን የማስመለጥ ሙከራ አለመሳካቱ
በደህንነቱ አቶ ሐይሌ ኪሮስ ኮምፒዉተር 38 የሚገደሉ ሰዎች ስም ዝርዝር መገኘቱ
ኦህዴድ ህወሃት ላካበበው የለዉጥ ዉቅያኖስ ቅያስን የሚያበጅ የሙሴ በትር ወይስ እራሱን በተሃድሶ የጠገነ የለዉጥ ብስራት?

አዘጋጅ: ሳዲቅ አህመድ