November 3, 2017 21:57
{5} ከኢትዩጵያ ድንበር ዘለል የቁም እንስሳት ንግድ
ከኢትዩጵያ ከመካከላኛው ምስራቅ አገራቶች አንፃር በቁም እንስሳትና የሥጋ ውጤቶች ንግድ ትልቅ ጥቅምና ብልጭ ያላት ሃገር ስትሆን የቆላማው ዝርያ በተለይም የቦረና በሬና የሱማሌ ጥቁር ጭንቅላት ያላቸው በጎች ዝርያ በብዙ ደንበኞች ተወዳጅ ናቸው፡፡ ወደ ውጪ የሚላኩ 1.6 ሚሊዩን የቁም እንስሳት በአመት ወደ ባህር ማዶ ገገራት በተለይም የገልፍ አገራትና ግብፅ ይላካል፡፡ የሚገርመው ታዲያ ከዚህ ውስጥ 1.4 ሚሊዩን የቁም እንሰሳት ህገወጥ በሆነ መንገድ ከሃገራችን እንደሚወጣ ጥናቱ ያረጋግጣል፡፡ የህወሃት የጦር አበጋዞች መንግስት በትግራይ፣ በአማራ፣ በኦሮሚያ፣ በሱማሊያ በደቡብ ክልሎች በኩል ከኢትዩጵያ ድንበር ዘለል የቁም እንስሳት ንግድ ወደ ሱዳን፣ ሱማሊያ፣ ጅቡቲ፣ ኬንያና ኤርትራ በመላክና በመሸጥ ዳጎስ ያለ የውጭ ምንዛሪ ዶላር በውጭ ሃገራት ባንኮች የዘረፈውን ያስቀምጣል፡፡
Ethiopia has some important comparative advantages in the Middle Eastern livestock and meat markets. The meat characteristics of Ethiopia’s lowland breeds—particularly Boran bulls and Somali Blackhead sheep—are prized by consumers. Geographical proximity to Egypt and the Gulf makes both live animal exports and chilled meat exports possible. Live animal exports are high, as an estimated 1.6 million livestock1are exported from the country annually—although the vast majority of these (approximately 1.4 million) pass through informal channels.
‹‹በፊት በፊት እኛን መመርመር አይቻልም” ያሉ የዘመናችን የመንግስት ተቋማትን አይተናል፡፡ ይሄ እንግዲህ
አይነኬ የህወሓት ጀነራሎች!!! በኮንትሮባንድ የሰከሩ፣የደም ገንዘብ!!! ጄነራል አብርሃም ወልዴ በሱማሌ ክልል ፕሬዜዳንት አብዲ ኢሊ ጋር ግንባር በመፍጠር ልዩ የፖሊስ ኃይል በማደራጀት የፖለቲካ አይነኬዎች ቡድን መሥርተው ድንበር ዘለል የቁም እንስሳት፣ የጫት፣ የወርቅ፣ የቡና ንግድ ወዘተ የኮንትሮባንድ የሰከሩ ጀነራሎቻችሁን አንድ በሎቸው ብለው ለምክትል ጠቅላይ ሚነስትር ደመቀ መኮንን የተናገሩት የኦሮሞ ተወላጅ ናቸው፡፡ ተክለብርሃን አንባዬ የሥራ ተቆራጭ የመቆዲሾን የአየር ማረፍያና የመንገድ፣ የውሃ ቁፋሮ፣ የትራንስፖርት፣ የህንጻ ሥራ በሱማሌ ውስጥ አከናውኖል፡፡ የትግራይ የውጪ ንግድ አስመጭዎች መኪኖች ከውጪ በማሰመጣት ለሱማሌ መንግሥት በአንድ ዓመት 500,000 ሽህ ዶላር ሸጠዋል፡፡ በአዲስ አበባ የመኪና አስመጪዎች የሆኑ የህወኃት/ኢፈርት ኩባንያ የንግድ ድርጅቶች ውጪ ባሸሹት ዶላር አዲስ መኪኖች አስገብተው በመሸጥ ኢኮኖሚውን ተቆጣጥረዉታል፡፡ የትግራይና ከሱማሌ የጦር አበጋዞች የጋር የኮንትሮባንድ ንግድ ሽርክናና የደም ገንዘብ ምንጭ ገድል እነሆ፡-
በምስራቅ ኢትዩጵያ በሱማሌ ክልል በኩል ወደ ሱማሌ ላንድ ድንበር ዘለል የቁም እንስሳት ንግድ ትልቁን ድርሻ ይይዛል፡፡አብዛኛዎቹ እንስሳቶች በዚህ በኩል ወደ ውጪ የሚላኩት የሱማሌ ጥቁር ጭንቅላትና ወፍራም ላትና ጭራ ያላቸው በጎች ሲሆኑ ቀጥሎ ፍየል፣የቀንድ ከብት፣ግመሎች ይገኙበታል፡፡በ1998 እኤአ ወደ ሱማሌ ላንድ በውጪ ንግድ የተላኩ 687,500 በጎችና፣467,500 ፍየሎች ሲሆኑ 41.6 ሚሊዩን ዩኤስ ዶላር ዋጋ ነበራቸው፡፡
የቁም እንስሳት ንግድ በሃርቲሼክ፣ለፊሳ፣በኩል ወደ ሱማሌላንድ ድንበር ከተማ ወደሆነችው ቶጎ ውጫሌ ብሎም ቦራማ በመጨረሻም በጭነት መኪናዎች በርበራ ወደብ ይጎጎዛሉ፡፡ በ2007 እኤአ አንድ ሚሊዩን አምስት መቶ ሽህ በግና ፍየሎች እንዲሁም መቶ ሽህ የቁም እንሰሳቶች በበርበራ ወደብ በኩል ተሸጋግረዋል፡፡ከ2005 እስከ 2006 እኤአ ከነበረው ቁጥር ከፍ ቢልም በፊት ከነበረው 3 ሚሊዩን እንሰሳት ጋር ሲነፃፀር ቁጥሩ ቀንሶል፡፡
በደቡብ ኢትዩጵያ በኩል ከኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞንና ከሱማሌያ ክልል ከአፍዴራና ሊበን ዞኖች በርካታ ቁጥር ያላቸው የቁም እንሰሳቶች በኢትጵያ፣ ሱማልያና ኬንያ አዋሳኝ ድንበሮች በኩል ይተላለፋሉ፣ከ25 እስከ 30 በመቶ የሚሆኑት የቁም እንሰሳቶች በኬንያ ውስጥ ይሸጣሉ፡፡ ሌላው መንገድ ደግሞ በኢትዩጵያ ስማሌ ክልል በኩል፣ በጎዴና ዋርዴር ዞኖች በኩል ወደ መካከለኛው ሱማልያ አድርገው በለደ ወይኒ ይሄዱና በዚያ በኩል ወደ ኬንያ ይሸጋገራሉ፡፡ በ1999 እኤአ 50,000 የቁም እንሰሳቶች በዚህ መልክ ወደ ኬንያ ተጎጉዘዋል፡፡
አይነኬ የህወሓት ጀነራሎች!!! በኮንትሮባንድ የሰከሩ፣የደም ገንዘብ!!! ጄነራል ፃድቃን ገብረትንሣይ በደቡብ ሱዳን የኢትዩጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል በአፍሪካ ስም ህቡዕ የህገወጥ ንግድ በማደራጀት የፖለቲካ አይነኬዎች ቡድን መሥርተው ድንበር ዘለል የቁም እንስሳት፣ የጫት፣ የወርቅ፣ የቡና ንግድ ወዘተ የኮንትሮባንድ ንግድ ብዙ ኃብት እንዳፈሩ ያልሞቱ ጎዶቻቸው ያወጋሉ፡፡ ተክለብርሃን አንባዬ የሥራ ተቆራጭ በደቡብ ሱዳን የዓየር፣ የመንገድ፣የውሃ ቁፋሮ፣ የትራንስፖርት ሥራ፣ የህንጻ ሥራ፣የቤቶችና መሥሪያ ቤቶች ግንባታ ወዘተ በሱዳን ውስጥ አከናውኖል፡፡ እንዲሁም ወይዘሮ አኢኮ ሥዩም የኦርኪድ ቢዝነስ ግሩፕ ባለቤት/ የሙስና ኮማሪት! አዜቡ መስፍን እህት/ በደቡብ ሱዳን ውስጥ በጄነራል ፃድቃን ገብረትንሣይ በተመቻቸላት የሽርክና ንግድ በደቡብ ሱዳን በኮንስትራክሽን በትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ እንዲሁም የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች በማቅረብ የደለበ የዶላር ኃብት ከምድረ-ደቡብ ሱዳን እንደዘረፉ ውስጥ ሃገር ወዳድ የትግራይ ልጆች አሳውቀዋል፡፡በተጨማሪም ኦርኪድ በሃገር ውስጥ በከባድ ጭነት ማመላለሻ ኩባንያው የመሶቦ ሲሚንቶን ምርት ለህዳሴው ግድብ በማቅረብና በማጎጎዝ ዘርፍ የትግራይን ህዝብ የመዘበረ የንግድ ተቆም ነው፡፡ ኦርኪድ በመንገድ ኮንስትራክሽን ኩባንያው በብዙ ቢሊዩን ብር ፕሮጀክቶችን በመገንባት ላይ ይገኛል፡፡ኦርኪድ በመሠረት ቁፋሮ ግንባታ ሥራ ኩባንያም አለው፡፡ በፎርብስ በተባለው መፅሄት ዓመታዊ ገቢያቸው ከ50 ሚሊዮን ዶላር በላይ እንዳላቸው ይፋ ሆኖል፡፡
በአማራ ክልል በኩል ወደ ሱዳን የቁም እንሰሳቶች በድንበር በኩል ይሸጣሉ፡፡በ2007 እኤአ 100,000 (መቶ ሽህ) ቁም ከብቶች በህጋዊና ህገ ወጥ መንገዶች ድንበር ተሸግረው ተሸጠዋል፡፡ከዚህ ውስጥ 40 በመቶ ሚሆነው በህጋዊ መንገድ በውጪ ንግድ በኩል የተሸጡ ሲሆኑ 60 በመቶው በህገወጥ መንገድ የተከናወነ ንግድ ነበር፡፡
በ2005እኤአ 50 በመቶ ህጋዊውና የህገወጡ የውጪ ንግድ ድርሻ ነበራቸው፡፡ 90 በመቶ የሚሆነውን የቁም እንሰሳት የውጪ ንግድ የሚያከናውኑት አርቢዎቹ ሲሆኑ ከኢትዩጵያ ድንበር ወደ ሱዳን ሀገር ወስደው በኢትዩጵያ ብር ይሸጣሉ፡፡ የሱዳን የገቢ ንግድ ነጋዴዎች ወደ ኢትዩጵያ መጥተው በዶለር የቁም ከብቶች ገዝተዉ ይመለሳሉ፡፡ በአማራ ክልል የውጪ ንግድ ቀረጥ ለሱዳን ነጋዴዎች የለም፡፡ በሌላ በኩል በሱዳን በኩል ከፍተኛ የቁም ከብቶች ቀረጥ ማለትም 400 ብር በአንድ ከብት የሱዳን መንግስት የኢትዩጵያን ነጋዴዎች ግብር ያስከፍላል፡፡
በጅቡቲ በኩል በተለይ በሃጂና ኢድ አል-አድሃ የሙስሊሞች የሃይማኖት እምነት ወቅት የጅቡቲ መንግስት ሪፖርት መሠረት፣ በተገለለ ቦታ ውስጥ 350,000 የቁም እንሰሳቶቹን በአንድ ውር ውስጥ በሚያክምበት በሁለት ወራት ውስጥም ሃገሪቱ ግማሹን አመታዊ ገቢዋን በዚህ ወቅት እንደምታገኝ ጥናቱ አረጋግጦል፡፡
ኢትዩጵያ መንግስት ከገልፍ አገራቶች ጋር የነበረው የውጭ ንግድ ግንኙነት በ2006 እኤአ የኢትዩጵያ ወታደሮች ሱማሌ ጉዳይ ጣልቃ መግባት የተነሳ ግንኙነታቸው ቀዝቅዞ የነበረ ሲሆን ከከኮታር ጋር ደግሞ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸው ተቆርጦ ነበር፡፡ ከኢትዩጵያ በኩል ወደ ጅቡቲ ገቡ የቁም ከብቶች ዳግም በጅቡቲ መንግስት ወደ ሌላ አገራቶች ኤክስፖርት አድርጎ ዳጎስ ያለ ዶላር ያገኝባቸዋል፡፡
ህወሃት የጦር አበጋዞች በዚህ ሕገወጥ ድንበር ዘለል የቁም እንሰሳቶች የውጪ ንግድ ተጠቃሚዎች በመሆን ዳጎስ ያለ በመቶ ሚሊዩን የአሜሪካ ዶላር ሃገሪቱ ኪሳራ ደርሶባታል፡፡ የጦር አበጋዞች በውጭ ሃገራቶች ዶለር በማስቀመጥና የሃገሪቱን የውጭ ንግድና የውጪ ምንዛሪ በመዝረፍ ስራ ላይ በመሳተፍ ሃገራችንና ህዝብን ለርሃብ ለበሽታና ለስደት መዳረጋቸውን ጥናቱ ይጠቁማል፡፡ በተረፈ ከድህረ-ገፁ ቀሪውን ያንብቡ፡፡
{6} ወታደራዊ የጦር መሣሪያ ሽያጭ
የጋፋት ኢንጂነሪንግ ፋብሪካ (Gafat Engineering Factory) በምስራቅ ጅቡቲና ሶማሊያ፣ በሰሜን ምዕራብ ሱዳንና በስተ ደቡብ ምዕራብ ደግሞ ደቡብ ሱዳን አገራቶች ብረት ላነሱ አማፅን የህወኃት የጋፋት የመሳሪያ ኢንደስትሪ፣አነስተኛ የነፍስ ወከፍ መሣሪያ ማምረቻ፣ መካከለኛ ካሊበር ማምረቻ ፋብሪካ፣ ሮኬት ላውንቸር እንዲሁም ሞርታርስ ፋብሪካ ማምረቻ እና ከባድ መሳሪያ የመድፍ ማምረቻና ቅርብ ርቀት የሚተኩስ ጠመንጃ ፋብሪካ በማምረት ኤኬ-47 እና አርፒጂ ቀላል መትረየስ ጠመንጃ በመሸጥ የደለበ ዶላር ያገኛል፡፡
ኤኬ 103፣ 40 ሚሊሜትር የቦንብ አውዘግዛጊና ሌሎች አቶማቲክ መሣሪያ በጦር መኪናዎች ላይ የሚገጠሙ ላውንቸር፣ የጦር መሳሪያ መለዋወጫ በድብቅ ለገበያ ያቀርባል፡፡ ጀነራል ማናጀሩ ሜጀር ግሩም ገብረኪዳንና ሜጀር አፅብሃ ገብሬ መሳሪያ በመሸጥ ስራ ላይ ተክነውበታል፡፡
ሆሚቾ የጦር መሣሪያ ኢንጅነሪንግ ኢንደስትሪ (Homicho Ammunition Engineering Industry (HAEI) ማኑፋክቸሪንግና የጦር መሣሪያ ማምረቻ ፋብሪካ ሲሆን ፋብሪካውን የገነቡት የሰሜን ኮሪያና የራሽያ መንግስታቶች በህብረት ነበር፡፡ ፋብሪካው የአነስተኛና መካከለኛ የጦር መሣሪያ ማምረቻ፣ከፍተኛ የጦር መሣሪያ ማምረቻ ግምጃ ቤት ፋብሪካ፣ የሣጥንና የመርከብ ጥገና፣ የፈንጂና የሚሽከረከር/ውልብልቢት ማምረቻ፣ የሮኬት ማምረቻ፣ የፈንጂ ማምረቻ ፋብሪካዎች ለአጎራባች አገራት አማፂያን በመሸጥ የደለበ ዶላር ያገኛል፡፡ ኮሎኔል ሃድጉ ገርብጊርጊስና ሜጀር ዘውዱ አለፈ መሳሪያ በመሸጥ ስራ ላይ ተክነውበታል፡፡ የህወሃት የጦር አበጋዞች፣ ጀነራል መኮንኖቹ በአዲስአበባና በየክልሎቹ ከተሞች ፎቆች የሚገነቡት ዋነኛ የገንዘብ ምንጭ በመሆን የምትታለበዋ ላም ሜቴክ መሆኖ ያደባባይ ሚስጢር ነው፡፡ የጦር መሣሪያ የጫኑ በኮንቦይ የሚሄዱ ከባድ መኪኖች ጠፉ፣ ተቃዋሚዎች እጅ መሣሪያው እንዳይገባ ተፈርቶል፣ የሚል የፈጠራ ዜና ሆን ተብሎ ይሠራጭና በጠረፍ በኩል የጦር መሣሪያ ንግድ ወያኔ ያጦጡፋል፡፡ የወያኔን የጦር መሣሪያ ንግድ መረጃ ሃገር ወዳድ የሠራዊቱ አባሎች እንደሚያሳውቁ ተስፋ ይደረጋል፡፡በተጠማሪም ደጀን አቪየሽን የጦር መሳሪያ ለጎረቤት አገሮች እንደሚሸጥና የቴክኒክ አገልግሎት የጥገና ሥራ እንደሚሠራ ይታወቃል፡፡
{7} የጉዲፈቻ/ማደጎ ህፃናት ሽያጪ፤የጦር አበጋዞች ከማደጎ ህፃናት ሽያጪ የሚያግበሰብሱት የነፍስ ሽያጪ በተመለከተ ጥናቶች ያካተቱት መረጃዎች ቀጥሎ ይቀርባል፡፡በኢትጵያ ውስጥ 70 የውጪ ሃገር የጉዲፈቻ ኤጀንሲዎች በሴቶች ጉዳይ ሚኒስትር Ministry of Women’s Affairs ፍቃድ ሰጪነት ተመዝግበው በመስራት ላይ ናቸው፡፡ በኢትዩጵያ በጉዲፈቻ የሚሸጡ ልጆች ቁጥር መጨመሩን ጥናቶች ያረጋግጣሉ በ2002 እኤአ 262 የነበረ ሲሆን በአምስት አመታት ግዜ ውስጥ አስር እጥፍ ጨምሮ በ2007 እኤአ 2520 ብዛታቸው ደርሶል፡፡ የኢትጵያ የጦር አበጋዞች መንግስት በአማካኝ ከአንድ ሕፃን 20 ሽህ ዶላር የሚያስከፍል ሲሆን በ2007 እኤአ 50 ሚሊዩን ዶላር ከሽያጩ ገቢ ስብስቦል፡፡
About 3,500 Ethiopian children have been adopted by American families since 1990, and of those, about 1,250 children were adopted in 2007 alone, said Hermela Kebede, director of the Ethiopian Community Center in Washington. Government officials have estimated that 4,000 will be adopted in 2008, she said.
- In the United States international adoptions are a big business, where a large number of private international adoption agencies are paid on average $30,000 a time to find a child for hopeful parents.
- ANDREW GEOGHEGAN: Famine, disease and war have orphaned around five million Ethiopian children. It’s not surprising then that the business of international adoptions is thriving here and Americans in particular are queuing up to adopt a child.
- ANDREW GEOGHEGAN: At least 70 adoption agencies have set up business in Ethiopia. Almost half are unregistered, but there’s scant regulation anyway and fraud and deception are rife. Some agencies actively recruit children in a process known as harvesting.
- ANDREW GEOGHEGAN: About 30 Ethiopian children are leaving the country every week, bound for a new home, new parents and an uncertain future.
Adoption Agencies Registered in Ethiopia- February 2008
No. | Name of the Adoption Agency | RegistrationNo. | Date ofRegistration | Name of theRepresentative | Address | Countryof Origin |
1. | Wide Horizones For Children Inc. | 1041 | 26/03/2003 | Dr. Tsegaye Berhe | 52-89-8909 204181 | America |
2. | Americans For African Adoption, Inc. | 1106 | 3/07/2003 | W/t Tigist Kebede | 09 233007 | America |
3. | Adoption Advocates International | 1104 | 30/06/2003 | Ato Samson Tesfaye | 09 203390 | America |
4. | Children’s Home Society of Minnesota | 1255 | 30/10/2003 | Ato Asenake Amanuel | 45991302 228770 | America |
5. | Dove Adoption International Inc. | 1363 | 27/11/2003 | Ato Sentayehu Getachew | 09 61933 | America |
6. | Christian World Adoption | 2277 | 16/09/2005 | Ato Dagne Gezahegne | 09 86816812-29-99 | America |
7. | The Gladney Center for Adoption | 2439 | 6/12/2005 | Ato Belayneh Tafesse | 09 211764 | America |
8. | Illien Adoptions International, Inc. | 2538 | 30/1/2006 | Ato Temesgen G/Selassie | 09 208085 | America |
9. | Adoption Association Inc. | 2560 | 7/2/2006 | Ato Getachew Werede Abitew | 09 411158 | America |
10. | West Sands Adoptions and Counseling | 2512 | 13/01/2006 | Dr. Alemayehu Tessema | 09 40582409 234088 | America |
11. | Children of African Enterprises dba Hope Adoption Agency | 2630 | 23/03/2006 | Ato Shimeliss Demissie | 09 860448 | America |
12. | America World Adoption Association | 2685 | 25/05/2006 | Mr.Ryan hanlon | America | |
13. | Children’s House International | 2686 | 26/05/2006 | Ms. Hanna Kidane W/mariam | America | |
14. | Adoption Avenues | 2749 | 20/06/2006 | Ato abebe Guta | 09 607166 | America |
15. | International Adoption guides Inc.(IAG) | 3140 | 1/07/2006 | Ato Haile Ayalneh | America | |
16. | All god’s International Inc. | 2959 | 18/12/2006 | w/ro Almaz Asresahin | 09 397594 | America |
17. | Bethany Christian Services | 3047 | 28/03/2007 | Ato Milkiyas Karato | America | |
18. | Children’s House International | 3055 | 03/04/2007 | Ato Tsegaye Fesseha | 0911 303338 | America |
19. | Bunckner Adoption & Maternity service Inc. | 3193 | 4/2007 | Mr. Jobir Amanuel | 0116621051 | America |
20. | Better future Adoption service | 3136 | 4/06/2007 | Mr. Jobir Amanuel | 0911 427630 | America |
21. | International Adoption Net | 3147 | 08/06/2007 | Ato Abebe Bayou | 0911 427630 | America |
22. | Celebrate children Tnternational Inc. | 3345 | Dec. 10/2007 | Ato dereje Yeshidinber | America |
Source: http://www.ethiopianembassy.org/PDF/ListofAdoptionAgenciesRegisteredinEthiopia.pdf
በኢትዮጵያ የጉዲፈቻ/ማደጎ ህፃናት ኤጀንሲ የተመዘገቡ የማደጎው የድርጅት ስም፣ቁጥር፣ቀን፣ወኪል አድራሳና አገር የጥናት መረጃው ያሳያል፡፡ በዚህ ጥናት መጥፎ የሰሩ እንዳሉ ሁሉ መልካም የሰሩም እንዳሉ ማወቁ በጣም አስፈላጊ ነው፡፡ ለምን ህፃናት በማደጎነት ባህር ማዶ እማያውቁበት ሃገር፣ባህል፣ስነልባና ቀውስ ተዳረጉ፣ የማደጎ ድርጅቶች በእውን ንፁህ ሥራ ይሰራሉ የሚለው በጥናት የተረጋገጠ ብዙ መረጃ ስላለ የስም ማጥፋት ዘመቻ እንዳይመስለን፡፡ ለጥናት መረጃ መስጠት ግልፅ አሰራርና ፈሪሃ እግዚአብሄር ያላቸው የጉዲፈቻ ድርጅቶች ትመሰገናላችሁ፡፡ የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ መሠረት በሃገሪቱ 150,000 ህፃናቶች የጎዳና ተዳዳሪዎች እንደሆኑና ከዚህም ውስጥ 60,000 የጎዳና ተዳዳሪዎች በአዲስ አበባ ከተማ ጎዳናዎች ላይ እንደሚኖሩ ገልፀዋል፡፡
According to a Ministry of Labor and Social Affairs (MOLSA) report, approximately 150,000 children lived on the streets, and 60,000 of these children lived in the capital
የማእከላዊ ስታቲስቲክስ መረጃ መሠረትም 5.4 ሚሊዩን ህፃናቶች እናትና አባታቸውን በሞት የተለዬቸው እንደሆነና በተለያዩ ምክንያቶች ህፃናቶች በህክምና እጦት በሞት እንደሚቀጠፉና በሆስፒታሎች ውስጥ ተጥለው እንደሚገኙ ተገልጾል፡፡
There were an estimated 5.4 million orphans in the country, according to the report of Central Statistics Authority. Government-run orphanages were overcrowded, and conditions were often unsanitary. Due to severe resource constraints, hospitals and orphanages often overlooked or neglected abandoned infants. Children did not receive adequate health care, and several infants died due to lack of adequate medical attention. There were multiple international press reports that parents received payment from some adoption agencies to relinquish their children for international adoption, and that some agencies concealed the age or health history of children from their adoptive parents. The government was slow to investigate these allegations.
{8} የኢትዩጵያ መከላከያ ሠራዊትና፣የኢትዩጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል በአፍሪካ
በሌላው የኢትዩጵያ ክልሎች ውስጥ የህወሃት አባላቶች በሙሉ የነፍስ ወከፍ መሣሪያ ታጣቂዎች መሆናቸውን ፀሃይ የሞቀው ዓለም ያወቀው ያደባባይ ሚስጢር ነው፡፡ የትግራይ ህዝብ ልጆቹ መታጠቃቸውን ይመሰክራል!!!
ለምን ልጆቻችን ወደ ትምህርት ገበታቸው አይመለሱም የናንተ ወርድያ ሆነው እስከመቼ ይኖራሉ እያሉ በየስብሰባዎቹ ሲጠይቁ ሁለት እስርት ተቆጥሮል፡፡ ልጆቻችን ለምን ሌላ ክልል ውስጥ ገብተው ደም ያፈሳሉ!!!
ለምን አብረን ከኖርናቸው፣ ተጋብተን ተዋልደን ከኖርንበት ህዝብ ጋር ታጋጩናላችሁ በማለት ያለሰለሰ ጥያቄ ማቅረቡን የኢትዩጵያ ህዝብ ያውቃል!!! የኢትዩጵያ መከላከያ ሠራዊት፣ወታደራዊ ትርኢት (Military Parade) በተከታታይ በትግራይ ክልል ውስጥ ለአመታት መታየት በቀሪው የኢትዩጵያ ህዝብ ላይ ያሳደረው ጫና በሠራዊቱ ላይ የኔነት ስሜት (Sense of Belongingness) አሳጥቶታል፡፡ የወያኔ ሠራዊት እንደ ጥንቱ ከህዝብ ጋር አብሮ ቆርሶ ፣አብሮ ጎርሶ፤ አብሮ አርሶ፣ አብሮ ዘርቶ ይባልለት የነበረ ወርቃማ ዘመንን በዘረኝነት አጨለመው፣ቀሪውን ዜጋ ሁሉ የሁለተኛ ዜግነትና ብሄር ብሄረሰብ መታወቂያ እየሰጠ ይገዛ ጀመር፡፡ የኢትዩጵያ መከላከያ ሠራዊት፤በወያኔ የጦር አበጋዞች ማለትም የጦር መኮንኖች እዝና ቁጥጥር ተወጥሮና ተጠርንፎ ሲሰቃይ አመታት ተቆጥሮል፡፡
የኢትዩጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል በአፍሪካ Ethiopia peacekeeping operations in Africa
ከሳህራ በታች የሚገኙ የአፍሪካ አገሮች በዓለም አቀፍ የሰላም ጥበቃ ወታደራዊ ዘርፍ በአፍሪካ ውስጥ ተሳትፎቸው ከመቸውም ግዜ በላይ ከቀዝቃዛው ጦርነት በኃላ ከፍ ብሎል፡፡ በልዕለ ሃያላን ሃገራቱም ተሳትፎቸው ትልቅ ድጋፍ፣ ማበረታቻና ድጎማ አስገኝቶላቸዋል፡፡ ለዓለም አቀፍ የሰላም ጥበቃ ከአፍሪካ ሃገራቶች ውስጥ ጥቂት ደሃ ሃገራት ብቻ በብዛት ይሳተፋሉ፡፡ የአፍሪካ መንግስታት የጦር አበጋዞች ፖለቲካ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲዎች በተለይ የአህጉሪቱን ፀጥታ ከማስጠበቅ ይልቅ፣ለአሜሪካና አውሮፓ አገራት ጠላቶች ደረታቸውን ሰጥተው ከሚያገኙት ፍርፋሪ ኢኮኖሚያዊ ጥቅም፤ ገንዘብ ፣የጦር መሣሪያ፣ሥልጠና፣ ሌላ ለሃገራቸው ጠላት ነው ያፈሩት ፡፡ የጦር አበጋዞቹ መንግስታዊ የሥልጣን መንበራቸውን ዘላቂነትና የግዛታቸውን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ፣ለልዕለ ሃያላን መንግስታት ቡችላ በመሆን ‹‹ሳይጠሮቸው አቤት ሳይልኮቸው ወዴት!›› በማለት የጌቶቻቸው ጦርነት በሽብርተኝነት ስም አልቃይዳ፣አልሻባብ፣አይሲሲ፣ወዘተርፈ ይዋጉላቸዋል፡፡ በዓለም አቀፍ የሰላም ጥበቃ ለሚሳተፉ የአፍሪካ ደሃ ሃገራት ከፍተኛ የገንዘብና የማቴሪያል ድጋፍ አስገኝቶላቸዋል፡፡ የድንበርና የግዛት ግጭት ያሉባቸው ሃገራት ሉዓላዊነታቸውን ለማፅናትና ለማስጠበቅ ከልዕለ ሃያላን መንግስታት ጋር በመስራት ወሰናቸውን ያፀናሉ፡፡ እንዲሁም የአፍሪካ መንግስታት ውስጣዊ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚና የማህበረሰባዊ ችግራቸውን ለመሰወር ‹‹አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ›› እንደሚባለው በሃገራቸው የሌለ ሰላምን ከአገራቸው ውጭ ሰላም ለማስከበር ተብለው ይላካሉ፡፡ የልዕለ ሃያላን መንግስታት ጠላቶችን ለመፋለም፤ በቅጥረኛነትና በዘመናዊ የጦር አበጋዝነት ይሰማራሉ፤ለዚህ ነው፤የኢትዩጵያ ወታደሮች በሱማሌ፣በሩዋንዳ፣ በሱዳን፣በኮትዲቮር ወዘተ በስመ-ሰላም አስከባሪነት የተላኩት፡፡
ኢትዩጵያ በሱዳን ዳርፉር፣በሰሜንና በደቡብ ሱዳን መሃል በምትገኘው በአብዬ፣በተጨማሪ በደቡብ ሱዳንና በሶማሊያ ሰላም ማስከበር ተልዕኮ በጠቅላላው 11,711 ወታደሮችን መንግስት አሰማርቶ እንደሚገኝ የመከላከያ ሚኒስቴሩ አቶ ሲራጅ ፈጌሳ ለፓርላማ ሪፖርት ሚያዝያ 2007 ዓ/ም አቅርበዋል፡፡ እንዲሁም በቅርቡ በሶማሊያና በሁለቱ ድንበር 1,374 የሠራዊት አባላት ለማሰማራት በዝግጅት ላይ መሆናቸውና ከዚህ በፊትም በድምሩ 8,312 ወታደሮች ተመልምለው ሥልጠና መውሰዳቸው ገልጸዋል፡፡ እንደ ሚኒስትሩ ገለፃ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት እኤአ በ2000 ባወጣው የውሳኔ ሐሳብ ተልዕኮውን ተቀብሎ የሰላም አስከባሪ ኃይል ለሚያሰማራ አገር ወጪውን የሚሸፍን መሆኑን ይገልጻል፡፡ አገሮች ለሚያሰማሩት ሰላም አስከባሪ ኃይል በአገራቸው የደሞዝ ስኬል መሠረት መክፈል የሚኖርባቸው መሆኑን የሚገልጸው የውሳኔ ሀሳብ፣ሰላም አስከባሪ ላሰማራው አገር በወታደር በወር 1028 ዶላር (20,910 ብር በወር) እንደሚከፈል ያሰረዳል፡፡የአፍሪካ ህብረትም ከሞላ ጎደል ተመሳሳይ የሆነ ገንዘብ በዶላር ይከፍላል፡፡ በዚህ ገለፃቸው መሠረት 11,711 ወታደሮች 1,028 ዶላር ሂሳብ 12,038,908 ሚሊዩን ዶላር (244,871,389 ብር በወር) በዓመት ስናሰላው ደግሞ 144,466,896 ሚሊዩን ዶላር በአመት (2,938,456,665 ቢሊዩን ብር) እንደሚከፈል ያሳያል፡፡ ታዲያ ለወታደሩ በአገሩ የደሞዝ ስኬል መሰረት ከተከፈለው ቀሪውን ገንዘብ የወያኔ የጦር አበጋዞች እንደሚቀራመቱት ሳይታለም የተፈታ ነው፡፡ ይሄ እንግዲህ የወታደር ደሞዝ ሲሆን የጀነራል መኮንኖች ደሞዝ በወር 20 ሽህ ዶላር (400,000ብር በወር)፣የበረሃ አበል ከቤተሰብ በመለየት የሚደረግ ድጎማ በቀን 600 ዶላር በውር 18000 ሽህ ዶላር(360,000)እንዲሁም የህይወት ኢንሹራንስና ልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅሞችን ያገኛሉ፡፡ ኢትዩጵያ በሱዳን ዳርፉር፣በሶማሊያና በሁለቱ ሱዳኖች ሰላም አስከባሪዎች ተልዕኮ የተባበሩት መንግስታት ድርጅትና የአፍሪካ ህብረት የጥምረት ተልዕኮ ከተቀበለቻቸው ለሰላም አስከባሪ ኃይል ከሚሰጥ ክፍያ ከሶስት ቢሊዩን ብር በላይ በዓመት ታገኛለች፡፡ ተመድ ለሰላም አስከባሪ ኃይል ከሚከፍለው በተጨማሪ ለሎጂስቲክስ እንቅስቃሴ በኪሎ ሜትር የሚከፍል መሆኑን መረጃው ይጠቁማል፡፡ በ2005 ዓ/ም የተሸሻለው የመከላከያ ማቋቋሚያ አዋጅ፣ የመከላከያ ሚኒስቴር በዓመት ከፌዴራል መንግስት ከሚያገኘው በጀት በተጨማሪ፣ከሰላም ማሰከበርና ከኢትዩጵያ ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የንግድ ድርጅቱ ትርፍ መንግስትን እያስፈቀደ እንዲጠቀም ይፈቅድለታል ይሉናል አሻንጉሊቱ ሚኒስትሩ፡፡
የኢትዩጵያ የመከላከያ ኃይል የሰላም ማስከበር ተልዕኮ በሰው ኃይል ላይ ብቻ ተመስርቶ የነበረው ስምሪት እየተስፍፍ መጥቶ በተለያዩ የድጋፍ ሰጪዎች ገንዘብ ማስገኛ ጭምር እየተከናወነ ይገኛል፡፡ የወያኔ የጦር አበጋዞች መንግስት በዳርፉር ተወጊ ሄሊኮፕተሮች እንዲሰማሩ አድርገዋል፡፡በአብዬና ደቡብ ሱዳን ታክቲካል ሄሊኮፕተር በማሰማራት ተጨማሪ ዶላር ይገኛል፡፡አገሪቱ የተለያዩ ሎጅስቲክስ እያቀረበች የመከላከያ ኃይል ወደ መከላከያ ንግድ እየገባ ይገኛል፡፡ እንዲሁም የውሃ ኢንጅነሪንግ ሥራም እየተኮናተረ በመስራት ላይ ይገኛል ይላሉ ኮሎኔል ነጋሽ ህሉፍ፡፡ የወያኔ የጦር አበጋዞች መንግስት፤ የሰላም ማስከበር ተልዕኮን እንደ ንግድ በመቁጠር በሩዋንዳ፣በአሁኑ ወቅት ደግሞ በሱዳን ዳርፉር፣በደቡብ ሱዳንና በሰሜን ሱዳን መካከል በሚገኘው በአብዬ ግዛት፣በደቡብ ሱዳንና በሶማሊያ ተልዕኮውን እየፈፀመ እንደሚገኝና ዳጎስ ያለ ዶላር እንደሚያግበሰብስ የአደባባይ ሚስጢር ሆኖል፡፡ታዲያ ለኢትዩጵያ የመከላከያ ኃይል ፀባቸው ቢቀጥልለት ይሻለዋል ወይስ ሰላም ቢወርድ ፍርዱን ለአንባቢ ትተናል፡፡ ለዚህ ነው የኢትዩጵያ የመከላከያ ኃይል የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ጎረቤቶቻችን አይግቡብን የሚል ተቃውሞቸውን በየቦታው የሚያሰሙት ሃገራችን በዚህ ያልተቀደሰ ሥራዋ ሃገራችን ብዙ ጠላት እንደምታፈራ ምንም ጥርጥር የለውም፡፡ለዚህ ነው ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) የጦር አበጋዞች መንግስት እንጂ ልማታዊ መንግስት አይደለም በማለት ጥናታዊ ፁሁፍ በማስረጃ በተደገፈ ሃቅ ምሁራኖች ለውይይት በመጋበዝ ለህዝብ ማሳወቅ የሁሉም ዜጋ ኃላፊነት ነው የምንለው፡፡
doi: 10.1177/002234Abstract–Since the end of the Cold War, sub-Saharan African states have substantially increased their participation in international peacekeeping operations in Africa. Their contributions have become highly valued and even facilitated by major powers. This article examines why certain African states might contribute more than others to peacekeeping. In particular, prominent arguments are considered about the primacy of regime security concerns and the dynamics of warlord politics in the foreign policymaking of African states, the economic incentives of peacekeeping, and the importance of African states’ concerns over their state legitimacy and territorial integrity. First, this study investigates the possibility that peacekeeping might be utilized as a diversionary strategy to divert the attention of both an African state’s military and major powers from a regime’s misrule. Second, this study examines the extent to which financial and material assistance from donor states encourages poorer states to engage in peacekeeping. Third, the study investigates whether states with less legitimate and more arbitrary borders might have greater incentive to contribute to peacekeeping operations to promote the territorial status quo in Africa. Empirical evidence from a quantitative analysis across 47 states of sub-Saharan Africa from 1989 to 2001 suggests that states that are poorer, with lower state legitimacy and lower political repression, participate more often in regional peacekeeping. (Jonah Victor,United States Department of Defense, jonahv@gmail.com)
{9} የሥነ-ልቦና መላሸቅ(Identity crisis)
የጦር አበጋዞቹ ኢትዩጵያዊ ብሄርተኛነትን በማዋረድ የማንነት ጥያቄ በሥነ-ልቦና መላሸቅ (Identity crisis) ኢትዩጵያዊ ባህል፣ ኢትዩጵያዊ ታሪክ፣ ብሄራዊ መዝሙር፣ ብሄራዊ ሰንደቅ ዓላማ፣ ብሄራዊ ቅርስ፣ ብሄራዊ ቌንቌ ወዘተ ጥላሸት በመቀባት የራሳቸውን ዘውግ በትግራይ ህዝብ ስም በመነገድ ከሌላው ኢትዩጵያዊ ወገኑ ጋር የማጋጨት እኩይ ተግባር ይፈፅማሉ፡፡ ምላስ አጥንት የላትም፣ አጥንት ግን ትሰብራለች!!! ‹‹ባንዲራ ጨርቅ ነው!!!›› ‹‹የዓይን ቀለማቸው ካላማረን እናባርራቸዋለን!!!›› ‹‹የአክሱም ሃውልት፤ ለወላይታው ምኑ ነው!!!›› ‹‹እንኳን ከእናንተ ተወለድኩ!!!›› ‹‹ጣታችሁ ይቆረጣል!!!›› ‹‹የአስቸኳይ ግዜ ታውጆል፤ የመከላከያ ሠራዊት እርምጃ እንዲወስድ አዝዤለሁ!!!›› ወዘተርፈ
{10} የኤርትራ ዜጎችን ከኢትዮጵያ ማስወጥት፣‹‹የዓይን ቀለማቸው ካላማረን እናባርራቸዋለን!!!›› በማለት ወያኔ ኤርትራዊያንን ኃብትና ንብረት ፎቅ ህንጻዎች፣ ሆቴሎች፣ ፋብሪካዎች፣ የንግድ ሱቆች፣ ቪላ ቤቶች፣ከባድ መኪኖች ወዘተ በሙሉ በህወኃት የጦር አበጋዞች መንግሥት ንብረትና ኃብታቸውን ወርሰዋል፡፡ በአንጻሩ በአሰብና ምፅዋ የተከማቹ የኢትዮጵውያን ባለኃብቶች ንብረት ሻብያ ወርሶቸዋል፡፡ ይሄ ዘረፋ በሙሉ በተባበሩት መንግሥታት ስብዓዊ መብት ተሞጋች ዶሴዎች ተጠቂዎቹ ቃላቸውን ሠጥተው ተመዝግቦ ይገኛል፡፡ አንድ ቀን ሃቁ ወጥቶ ፍትህ ፀሃይ ትሞቃለች፡፡ የኤርትራዊያንና ኢትዮጵያዊያን እናቶች እንባቸውን ያብሳሉ፡፡ አያት ቅድመ አያቶቻችን ዘመን ያልተደረገ ኢሰብአዊ ድርጊት በወያኔና ሻብያ የጦር አበጋዞች መንግሥት ነጻነትን የማያውቁ ነፃ አውጪዎች የጨለማ ዘመን፣ የጦርነት፣ የስደት፣ የክህደት፣ ጊዜ ያከትማል፡፡ ከኢትዮጵያ የኤርትራ የእናቶቻችንና አባቶቻችን፣ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ላይ የተፈፀመው ፋሽስታዊ ድርጊት የአንባገነኑ መለስ ዜናዊ እናቱ ኤርትራ መወለዳቸውን ዘንግቶ ይሆን አድዬን ‹‹የዓይን ቀለማቸው ካላማረን እናባርራቸዋለን!!!››ያለው ለዚች ስንዝር እድሜው፡፡ የመለስ ደቀ መዝሙሮች ዛሬም አማራውንና ኦሮሞውን መሬቱንና ኃብቱን ዘርፈው እያጋጩትና ደሙን እየጠጡት፣ ልጆቻቸውን በጥይት ግንባራቸውን እያሉ ለመግዛት ይከጅላሉ፡፡ የትግራዩንና የአፋሩን ህዝብ እያጋጩ ኃብቱን ወርሰውታል፡፡ የጣልያን ቅኝ ገዥዎች እንኮ ተሸንፈው ወጥተዋል፣ ወያኔ በህሊና ርሃብ፣ በህሊና የሃብት ሰቀቀን፣ በህሊና የማመዛዘን ልሽቀት፣ ብልጣብልጥነትና ይሉንታቢስነት፣ የግብረገብነትና የፈሪሃ እግዚአብሄር ቅንጣት እምነት ማጣት ከማን ወረሱት፣ በደደቢት በርሃ ያለወላጅ ማደጋቸው፣ በፍርሃት እየራዱ መኖራቸው፣ በባርነትና በሎሌነት ለተወሰኑ ሹም ፈላጭ ቆራጭ የሆኑ የወያኔ የጦር አበጋዞችን ትዕዛዝ ካላከበሩና ትንሽ ውልፍት ካሉ በባዶ ስድስት እስርቤት፣ግርፍና ግድያ ስለሚጠብቃቸው ጀሌው ተከታይ ሁሌ ይሰልሉኛል፣እያለ በፍርሃት ስለሚኖር ያሳዝናሉ፡፡ የስነ-ልቦና አማካሪዎች ያስፈልጎቸዋል፣ ግደል ከተባለ መግደል እንቢ ካለ መገደል ይጠብቀዋል፡፡ ሰውነታቸውና ስብዕናቸው በህገ-አራዊት ደመነፍስ የሚመራው ለዚህ ነው፡፡ አግአዚ ጦር ሠራዊት ያነጣጠሩበት ግራ አይናቸው አናሳ፣ ቀኝ እጃቸው ቃታ መሣቢያ ጣቶች የጎበጡ ማጭድ የመሰሉ፣ ምሽት በመጠጥ ሱስና በፍትወተ ሥጋ/በወሲብ ያበዱ፣ ህሊናቸው የእውኑን ዓለም ከህልሙ ዓለም መለየት የተሳናቸው በመሆናቸው ሊታዘንላቸውና፣ የስነ-አይምሮ ህክምና እርዳታ ማግኘት ያስፈልጋቸዋል፡፡ ፍቅር ልንሰጣቸው ይገባል፣ ከህሊናቸው ውስጥ ያለ ፍጹም ትእዛዝ አክባሪነት፤ የመግደልና የመግረፍ ሃጢአታቸው ልናነፃቸው እንዲሁም ከፍርሃታቸው ቀንበር ልናላቅቃቸው ይገባዋል፡፡ እነሱ ለመግደል እኛ ለመሞት፣ እነሱ ለመግረፍ እኛ ለመገረፍ፣ እነሱ ለመሳደብ እኛ ለመሰደብ፣ እነሱ…. እኛ…ሃያ ስባት ዓመት አለፋችሁ፣ አይበቃም፡፡ እናንተም ወላጆች፣እህቶች፣ ልጆች፣ወዘተ አሎችሁ አይደል፡፡ ታሪካችሁ ሁሉ የደም ገንዘብ!… የደም ገንዘብ!!..ቅርሽ ሃበኒ!!! እግዜር ይቅር ይበላችሁ የትግራይ ህዝብ እናንተን ቢወልዳችሁም፣የደደቢት የፖለቲካ ካድሬዎችና የጦር አበጋዞች ኢሰብዓዊ ድርጊት እየተፈጸመባችሁ ብዙ አመታት በወርዲያነት በመኖራችሁ የተነሳ የህሊና እረፍት የላችሁምና!!! ወደ ህሊናችሁ እንድትመለሱና ባንዳ መሪዎቻችሁ ላይ ክንዳችሁን በማንሳት ከኢትዩጵያ ህዝብ ጋር በመወገን ጊዜው ሳይመሽና እድሜችሁ አልቆልና ወጣቶች እየገደሉ መኖር ሁሌ አይቻልምና ከመሃሪው ህዝብ ጋር ታረቁ፡፡ ህዝባዊውን እንቢተኝነትና ተጋድሎ የሚያስፈልገውን የቁሳቁስ፣ የገንዘብ፣ የሰው ኃይል ከመቼውም በላይ ስለሚያስፈልግ ሁሉም በሚችለው ሁሉ ይተባበር፡፡
የወታደራዊ ሣይንስ ዕውቀት ያላቸው ኢትዮጵያዊያን ትልቅ አስተዋፆኦ ማድረግ የምትችሉት ሥፍራ በአገር ቤት በጎበዝ አለቆች የሚመሩትን ህዝባዊ ሠራዊት ለሽምቅ ውጊያ አሰልጥኖ የማብቃት ሙያዊ ኃላፊነታችሁን ለመወጣት ለሃገራችሁ ቃል ኪዳን የገባችሁትን አስታውሱ፡፡ ከመቶ ሚሊዮን ህዝብ ለትግሉ ማስኬጃ የሚዋጣው ገንዘብ እንኮን የጦር መሣሪያ ጥጃ አይገዛምና ህይወቱን ለመሰዋት ጫካ ለገባ የሽምቅ ተዋጊዎች መሣሪያ መግዣ፣ መድኃኒት መሸመቻ፣ የወር አስቤዛ ፣ወዘተ ከደጋፊዎች የሚዋጣው ገንዘብ ትግሉን ለማስኬድ ወሳኝ ነው፡፡
ለነጻነት የሚከፈል የህይወት መሠዋትነት ከሁሉ የከበረ መሆኑንና ለተሰው ሰማዕታት ቤተሰቦች የሚደረግ ድጋፍን የሚያስተባብር ቡድን የታጋዩችን ፅናትና ቆራጥነት ህዝባዊ አሌንታነትን ያጠናክራል፡፡ የሽምቅ ተዋጊዎች ትግሉን ለማግዘፍ ባንክ የመዝረፍ፣ መሣሪያ ግምጃ ቤት የመማረክ፣ ከፍተኛ የጦር ኦፕሬሽኖች አቀናጅቶና መርቶ ህዝቡን ለድል ማብቃት ይጠበቅባችኃል፡፡ ከብዙ የፖለቲካ ዲስኩር ትንሽ ተግባር!!! ህብረት ኃይል ነውና ተባበሩ!!! ጋን በጠጠር ይደገፋልና ተባበሩ፣ ለድል እንድትበቁ፡፡
{11} አብዛኛው ዘውግ የሚያስተዳድርበትና የአናሳ ዘውግ መብቱ የሚጠበቅበት (Majority Rule and Minority Right) የጦር አበጋዞቹ የማንነት ጥያቄና ዘውጌ ብሄርተኛነትን ፋብሪካ መንስኤው የዘውጋቸው በቁጥር አናሳ መሆን ስጋት የስነልቦና ቀውስ ዋነኛ ምክንያት ነው፡፡ ከኢትዩጵያ ህዝብ ስድስት በመቶ የሆነው የትግራይ ህዝብን በስሙ በመነገድ ወክሎ የሥልጣን መንበሩን ተቆጣጥሮ ለሃያ ሰባት አመታት በግፍ ገዝቶል፡፡ ቡዙ የህዝብ ቁጥር ያላቸው የኦሮሞና የአማራ ህዝብ በአንባገነን አገዛዝ ስርዓት ቀንበር ስር ወድቀዋል፡፡ የጦር አበጋዞቹ የማንነት ጥያቄ ከዴሞክራሲያዊ ስርዓት ጋር የተፃረረ በመሆኑ የብዙኃኑ ዘውግ አገር የሚያስተዳድርበትና( Majority Rule) የአናሳ ዘውግ መብቱ የሚጠበቅበት(minority Right) የዴሞክራሲያዊ አገዛዝ ስርዓት ለመንደፍ አልታደሉም፡፡ በዚህም ምክንያት የጦር አበጋዞቹ አንባገነናዊ ስርዓት ለመገንባት ይገደዳሉ፡፡.