የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ)
Ethiopian People’s Revolutionary Party (EPRP)
(አንድነት/United)
ጥቅምት 26 ቀን 2010 ዓ. ም
November 5, 2017

የጎሣ ፖለቲካና መዘዙ

የህወሓት አገዛዝ የኢትዮጵያን ሕዝብ እንደበፊቱ ረግጦ ለመግዛት ከማይችልበት ደረጃ ላይ መድረሱን በማወቁ በተጠናወተው በሥልጣን ላይ የመቆየት ፍላጎቱ ሕዝብን ከሕዝብ፣ ብሔረሰቦችን ከብሔረሰቦች ማጋጨቱን በሰፊው ተያይዞታል። ይህ አዲስ ስልቱ ባይሆንም፣ የአሁኑን ከቀድሞዎቹ እኩይ ተግባሮቹ የሚለየው፣ በበርካታ አካባቢዎች በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያንን ሰለባ ማድረጉ ነው። ቀውሱን እራሱ የፈጠረው ቢሆንም ሌላው ቢቀር፣ ቀውስ በተፈጠረባቸው አካባቢዎች በፍጥነት በመድረስ፣ ሕዝብን ማረጋጋትና ምርመራ በማድረግ ውጤቱን ለሕዝብ ማስታወቅና ለወደፊት ችግሩ እንዳይደገምም መከላከያ መንገዶችን ማዘጋጀት ይጠበቅበት ነበር። ይሁን እንጂ የሀወሓት ሥነባህሪ ሕዝብን መታደግ አይደለምና ይህን ያደርጋል ብለን አንጠብቅም።

በPDFለማንበብ ይህን ይጫኑ⇓

https://ethiopanorama.comwp-content/uploads/2017/11/Yegossa-Poleticana-Mezezu.pdf