የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ)
Ethiopian People’s Congress for United Struggle (Shengo)
www.ethioshengo.org shengo.derbiaber@gmail.com
44 7937600756 , +1 9168486790
E-mail : shengo.derbiaber@gmail.com
ለሰላምና ዴሞክራሲ መሠረቱ ብሄራዊ መግባባትና የሁሉም ባለድርሻዎች ተሳትፎ ነው !!
ኅዳር 8፣ 2010
(November 17, 2017)
በሀገራችን በኢትዮጵያ በተደጋጋሚ የተፈጠሩ ሁኔታዎችን በትክክል መጠቀም ባለመቻሉ ከአምባገነን አገዛዝ ወደ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ለመሸጋገር አልተቻለም። ከአንድ አምባገነን ወደሌላ አምባገነን አገዛዝ ስንሸጋገር ቆይተን እነሆ አሁን ከምንገኝበት ደረጃ ላይ ደርሰናል። በመሆኑም አምባገነንነት ሰፍኖ የሕዝባችን ስቃይና መከራ እንደቀጠለ ነው።
ለማንበብ PDF ይህን ይጫኑት⇓
https://ethiopanorama.comwp-content/uploads/2017/11/ለሰላምና-ዴሞክርሲ.pdf