November 28, 2017 

ኣቦይ ስብሓት የታላቅ ወንድማቸው ልጅ ሊቀመንበር ኣድርገው ሊያስመርጡ መሆናቸው እየተነገረ ነው።
ፈትለወርቅ ገብረዝጋብሄር(መንጆሪኖ) በህወሓት ሊቀመንበር ቦታ ላይ ሊያስቀምጧት እንደሆነ ወሬ እየተናፈሰ ነው።

ይህ ነገር ስብሓት ከ30 ዓመት በኋላ ተመልሶ የህወሓት ሊቀመንበር ሆነ ማለት ነው።

ኣባይ ፀሓየም የድሮ ሚስቱናትና ጠጋጠጋ……

አምዶም ገብረስላሴ