December 4, 2017 –
(SBS Australia)አቶ ገብሩ ዓሥራት የቀድሞው የትግራይ ክልልና የዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ሉዓላዊነት ፓርቲ ፕሬዚደንት፤ በወቅታዊው የኢትዮጵያ ተጨባጭ ሁኔታዎች ላይ ያላቸውን ሥጋትና ተስፋ ያንጸባርቃሉ። እንዲሁም፤ አማራጭ የሚሏቸውን የመፍትሔ ምክረ ሃሳቦች ያጋራሉ።
Ø ሥጋት – ከፍተኛው ሥጋት ‘ኢትዮጵያ ባለችበት ትቀጥላለች ወይ?’ የሚለው ነው
Ø መፍትሔ – ከኢሕአዴግ የፖለቲካ ማዕቀፍ ወጣ ብለው የሚያስቡ ፓርቲዎች ከኢሕአዴግ የተሻሉ ሆነው መገኘት
Ø ተስፋ – ቀውሱ አዲስ ለውጥ ይዞ ይመጣ ይሆናል
https://www.youtube.com/watch?v=qmFH1Z0Sj8o