የአውሮፓ ፓርላማ አባል የሆኑት ክብርት አና ጎሜዝ የጠሩትን ስብሰባ ተከትሎ የተነሳው ተቃውሞና ከስብሰባው ተሳታፊዎች መካከል ትብብሩን ወክሎ የተገኘው የሰብኣዊ መብት ተሟጋቹ አቶ ያሬድ ሀይለማርያም እውነታውንና የሚቀርበውን የተቃውሞ መነሻ አብራርቶታል (ያድምጡት)