ጥር 01, 2018
በአመራር ድክመት የተፈጠሩትን አደጋዎችና ሥጋቶች ለመቅረፍ በሚያስችል መግባባትና ስምምነት ግመገማውን ማጠናቀቁ የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡
አዲስ አበባ —
በርከት ባሉ የሀገሪቱ አካባቢዎች የሰላምና መረጋጋት እጦትና የዜጎች እልፈት የእለት ከእለት ክስተት እየሆነ መምጣቱን ጠቁመዋል፡፡
የሥራ አስፈፃሚውን ኮሚቴ መግለጫ የተመለከተውን ዘገባ እስክንድር ፍሬው ልኳል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
-

እስክንድር ፍሬው

