January 2, 2018 21:33

እኔ የፖለቲካ ሰው ስላልሆንኩ ብዙ የማይገቡኝ ነገሮች ይኖራሉ፡፡ አሁን ግን የማየው ነገር ፍጹም ከአመክንዮ የወጣ ግን ብዙዎቻችን የፈዘዝነበት የመሰለኝ ነገር ነው፡፡ ኢትዮጵያ መንግስት አልባ የገዳይ ወንበዴዎች መፈንጫ እንደሆነች ሰሞኑን ራሱን ኢሕአዴግ እያለ የሚጠራው ወሮበላ ገዳይ ቡድን ያወጣውን መግለጫ አስተውሉት፡፡ ለመሆኑ ይህ ቡደን ፓርቲ ነው መንግስት? የዚህ ቡድን ሥራ አስፈጻሚስ ተግባር የቡድኑን ሥራ ነው ወይስ የአገር ሥራ? ይህን ጉዳይ ትልልቅ የተባሉ የፖለቲካ ሰዎች ራሳቸው ዘንግተውት ሙሉ በሙሉ ለዚህ ወሮበላ ቡድን የመንግስትነት እውቅና ሰጥተው መግለጫውንም ልክ እንደመንግስት መግለጫ ተቀብለውታል፡፡ በእርግጥም ቡድኑም ይሄንኑ ለማሳየት ይመስላል በምንአለብኝነት መንግስት ሆኖ መግለጫ ያወጣው፡፡ በትክክለም አሁን እንደምንረዳው የ”ኢትዮጵያ” እየተባለ የሚጠራው ማንኛውም ተቋም የዚሁ ቡድን መሆኑን እንረዳለን፡፡ “መከላከያ”፣ “ፌደራል ፖሊስ” እና የመሳሰሉት አሁን ኢሕአዴግ የተባለው ገዳይ ቡድን የግል ንብረት እንጂ የአገርና ሕዝብ እንዳልሆኑ ተረዳን፡፡
ልብ በሉ ኢሕዴግ የሚባለው ቡድን በአገሪቱ ሕግ ከአለ ፓርቲ እንጂ መንግስት አደለም፡፡ የራሱን ፓርቲ ችግር መወያየት መሻር መምረጥ መብቱ ነው፡፡ ለመሆኑ በአገር ጉዳይ ለመወሰት የሚፈቅድለት የትኛው ሕግ ነው? ይህ ወሮበላና አሸባሪ ቡድን በግልጽ አሁን እየነገረን ያለው ሰራዊቱም ፖሊሱም እኔ ቀጠሬ የምከፍለው የእኔ ሎሌ እንጂ አገርና ሕዝብ የሚባል ነገር የለም ነው፡፡ እስከዛሬ አነሰም በዛም የእውነት ሆነ የውሸት ውሳኔ ሰሞኑን ይህ ኢሕአዴግ የተባለው ቡደን የሚያቅራራው ፉከራ ቢጤ ሲወጣብን የነበረው ፓርላማ በሚሉት ስብስብ ነበር፡፡ እርግጥ ነው ፓርላማ ከተባለ ሕግ ይደግፈዋልና፡፡ በፊትም እናውቅ ነበር ያው ፓርላማው ወነበር እንጂ ሰው አልነበረበትምና ወንበሩ ተቆጥሮ ይሄው ቡድን (በተለይ ወያኔ ትግሬ) የወሰነውን አምስት መቶ ምናምን አጨብጫቢዎች አጅበውት ይወጣ ነበር፡፡ አሁን ወንበሮቹ ላይ ሰዎች ተቀምጠው ስለታዩ የወያኔ አረመኔና ፈሪ (አረመኔ ፈሪ ነው) ቡድን ደንግጦ ፓርላማውን እጅግ ፈራው፡፡ ስለዚህ የቀጠራቸውን ሎሌዎች (ፌደራል ፖልስና ጦር ሰራዊት ተብዬዎቹን) በሕዝብ ላይ አጠናክሮ ሊያዘምት ፈለገ፡፡ ይሄ ፌደራልና መከላከያ የሚባለው ለመሆኑ እስከመቼ ነው የወያኔ ባሪያ የሚሆነው? እኛስ ነጻነታችንን ልናውጅ ጥቂት ቀርቶናል ከእኛ ጎን እንዲሆን ብዙ ለምነናል፡፡ አሁንም የግል ሎሌዬ ነህ እያለው እንኳ ነጻነትን ከአላሰበ ምርጫው ነው፡፡ ግን ቀጥሎ እድል እንዳይኖረው እየሆነ ነው፡፡
በአጭሩ ኢሕአዴግ የተባለው ቡድን ፓርቲ ነው፡፡ ፓርቲ ደግሞ በአገር ጉዳይ የመወሰን መብት የለውም፡፡ አገር የምትመራው በመንግስት እንጂ በቡድን አደለም፡፡ የምለው ከገባችሁ ይህ ቡድን ምንም አይነት ሰራዊቱንም ሆነ የትኛውንም የአገሪቱን መዋቅር የማዘዘ ሕጋዊ መብት የለውም፡፡ ገዥ ፓርቲ መሆንና ፓርቲ መሆን የተለያዩ ነገሮች ናቸው፡፡ ገዥ ፓርቲ ማለት በፓርላማው አባላጫ መቀመጫ ኖሮት አገር ለመምራት የተወከለ ማለት ነው፡፡ የፓርቲው ሥራ አስፈጻሚ የፓርቲውን የውስጥ ጉዳይ እንጂ የአገሪቱን ጉዳይ የመወሰን ሥልጣን ከአለው ይህን ሕግ የምታውቁ አብራሩልን፡፡ በምን አግባብስ ይሄ ሊሆን ይችላል? ሕግ አውጪ ነው፣ ተርሚ ወይስ አስፈጻሚ?  አብላጫ ወንበር አለው ይሄንኑ ወንበሩን ሊጠቀም ይርላል፡፡ ግን የፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ በየትኛውም አገር የአገርን ጉዳይ አስመልክቶ መወሰን ሥልጣን ከአለው እንግዲህ ፓርላማ ተብዬውን መፍረስ አለበት፡፡ ሕዝብ ባይወክላቸውም ራሱ የወከላቸውን ፓርላማ ብሎ ሰይሟል፡፡ እርግጥ ነው እስከዛሬም ፓርላማው ቁጥር ማሟያ ሆኖ ስለሚያገለግል እንጂ ወያኔ የወንበዴነት ሥልጣኗን ነበር የምትጠቀመው፡፡ ያ ቢሆን ግን እስከዛሬ ደብዛዋም ባልተገኘ ነበር ገና ድሮ በተቀበረች፡፡ እስከዛሬ የሆነው ይሄው ነው፡፡ ወያኔ የወሰነቸው ፓርላማው ስለሚያጸድቅ እድሜዋ ተራዝሞላታል፡፡ አሁን ግን ፓርላማ ተብዬውም ወንበሩን አንዳንድ ሰዎች ገብተው አስደነበሯት፡፡ የወያኔ አቅም ይሄው ብቻ ነው፡፡ ሰራዊቱና ፖሊሱም እንግዲህ ራሱን ይለይ፡፡ ቀጥሎ ወያኔ እየታደነች አስፈላጊውን ዋጋ የምትቀበል ይመስላል፡፡
እስኪ ከታሪክ ትንሽ ላስታውሳችሁ፡፡ ወያኔ እንደመጣች ነገሮች እንዲህ አልጋ በአልጋም አልነበሩም፡፡ አላማዬ ያችው የሕዝብን ከሕዝብ ማባላት በተለይም ደግሞ ትልልቆቹን አማራንና ኦሮሞን እሳትና ችድ በማድረግ ስለተሳካላት አስከዛሬ ኖረች፡፡ እልፎ አልፎም ሕዝብ ክፉኛ ተፈታትኗት ነበር፡፡ ከአስታወሳችሁ በ1993 መሰለኝ የአዲስ አበባ ሕዝብ የዛሬውን አያድርገውና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የወያኔ ፖሊሶች ተማሪዎችን ደበደቡ ሲሉት ግልብጥ ብሎ ወጥቶ ፖሊስን ልብሱን እያስወለቀ መግቢያ እንዳሳጣው ትዝ ይለኛል፡፡ የያኔው የአዲስ አበባ ሕዝብ እልህ የሚገርም ነበር፡፡ የፖሊስ ልብስ የለበሰ በሙሉ መሸሸጊያ እስኪያጣ ኮቴ ኮቴውን ይለው ነበር፡፡ ይህን ያየ ያ ማች ሰውዬ ፌደራል የተባለ ግደለው በለው ብቻ የሚሰማ አረመኔ ቡድን አዘጋጀ፡፡ ሌላው የታሪክ ትውስታዬ የኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ነው፡፡ በዛን ወቅት ብዙዎቻችሁ እንደምታስታውሱት የኢትዮጵያ ሕዝብ ከዳር እዳር ንቅል ብሎ በእልህና ወኔ ወጣ፡፡ እስከዛ ጊዜ ድረስ ወያኔ በሻቢያ ሞግዚትነት ሥር ሥለነበረች ሌላ ቀርቶ ከባድ መሳሪያነ ተዋጊ ጀት የሚይዝ አልነበራትም፡፡ እስከዚያ ጊዜ ድረስ ዛሬ የወያኔ ዋና ደጋፊ የሆኑ ትግሬዎችም ቦታ አልነበራቸውም፡፡ ቤተመንግስቱ ሳይቀር  ይጠበቅ የነበረው በሻቢያ ታጣቂዎች ነበር፡፡ ኤምባሲዎች በአብዛኛው በሻቢያዎች ነበር የተያዙት፡፡ በዚህ ሁኔታ ነበር በአልታሰበ ሁኔታ ሻቢያና ወያኔ የተጣሉት፡፡ መለስና ኢሳያስ ግን ማለት አልነበረም፡፡ ያ በሻቢያ ላይ ሆ ብሎ የወጣው የኢትዮጵያ ሕዝብ ለመለስ አስደንጋጭ ነበር፡፡ መለስ ያንን ሲያየ ነገ በእኔም ላይ እንዲሁ ነው ብሎ ስለተረዳ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ነበር የሠራዊቱን መዋቅርና ወሳኝ የተባሉ ሌሎች መዋቅሮችን በሻቢያ ምትክ ለትግሬ መስጠት የጀመረው፡፡ ከዛን ጊዜ ጀምሮ ኢትዮጵያውያንን እንደ ጦር መፍራትና መጠንቀቅ ሥራዬ ብሎ ተያያዘው፡፡ ትግሬን በሥልጣንና ሀብት ማበልጸግ ተቀዳሚው ሆነ፡፡ እስከ 1997 ዝርፊያ ብቻ ነበር፡፡ 1997 አሁንም የኢትዮጵያ ሕዝብ አስደነገጠው፡፡ ከ1997 በኋላ ግን ምን አልባት መለስ ብቻውን ይሁን ሌሎችን ጨምሮ ትግሬ ያልሆኑ ዘራፊዎች የተወሰነ እድል እንዲያገኙ አደረገ ልማት በሚልም ትንሽ ለሕዝብ ፊት ማሳያ መንቀሳቀስ ጀመረ፡፡ መለስ ሲሞት በመለስ ተሸፍኖ የነበረው የትግሬ ወያኔ አውሬነት አግጦ መጣ፡፡ ከወሮበላም አይነት አለው፡፡ ስግብግብነቱና አይን አውጣነቱ አደባባይ ወጥቶ ጉዳናውን ሞላው፡፡ መለስ ከፊት ከለላ ሆኖ ነበር ወያኔ ትግሬዎች ከኋላ በስግብግብነት የሚርመሰመሱት፡፡  ኢትዮጵያውያን ዛሬ ላይ ትግሬ የተባለን ሁሉ ምን ጉድ ናቸው እነዚህ እስከሚል ድረስ ትግሬ ወያኔዎች ከሰዎነት ወደለየለት ጅብነት ተቀየሩ፡፡ ትግሬ የተባለንም በዚሁ እየታ እንዲታይ ምክነያት ሆኑ፡፡ እርግጥ ኢትዮጵያውያን ትግሬዎች አማኝ በሌለበት በዚህ አውሬ ቡድን ተበልተው አልቀዋል፡፡ ዛሬ ላይ ምን ያህል እንደቀሩ አናውቅም፡፡ በ17 ዓመቱ የውንብድናው ዘመን ኢትዮጵያዊ የሆነ ትግሬ ከትግራይ ምድር እየተለቀመ አልቃል፡፡ ባዶ 6 ስድስት ሚሊዬን አይሁዶችን ከበላው ሆሎኮስት በተመሳሳይ ኢትዮጵያዊ ትግሬን ከትግራይ ምድር ለማጥራት የተደራጀ ገዳይ መዋቅር ነበር፡፡   ዛሬ ያለው ትግሬ በአብዛኛው የገዳይ ወያኔ ትውልድ እነጂ ኢትዮጵያዊ አይመስልም፡፡ ኢትዮጵያ አንድ ቀን ያለቁ ኢትዮጰያዊ ትግሬዎችን ከሌሎች የትግሬ ወያኔ አውሬ ቡድን ከበላቸው ጋር ታስባለች፡፡ ዛሬ ከባዶ 6 የተረፉ ጥቂት ኢትዮጵያዊ ትግሬዎች ቀርተው ከሆነ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችሁ ድምጻችሁን አሰሙ እያሏችሁ ነው፡፡
ከዚህ በኋላ ከወያኔ ጋር በደብቅ አደለም፡፡ ፊት ለፊት ነው፡፡ እስከዛሬም ሰው ናቸው ብለን ያሰብንበት ዘመን ብዙ ዋጋ አስከፍሏል ከኁሉም በላይ የወገኖቻችንን ነብስ፡፡ አሁን ፓርላማው በይፋ ሕዝብን ይቅርታ ይጠይቅ፡፡ የወያኔ ወሮበላ ሕጎችን ይሰርዝ ከሕዝብ ይቁም፡፡ ፖሊስና ወታደር ሚናህን አወቅ አሁን ጊዜ የለም፡፡ ለማና ገዱ ሁሉንም ይፋ አድርጉ ውስጥ ለውስጥ የምታደርጉት ማንኛውም እንቅስቃሴ አደጋው ለራሳችሁ ነው፡፡ የክልል ፖሊሶች በተጠንቀቅ ቁሙ፡፡ ከኢትዮጵያ መሀል ክልሎች ወደየትኛውም አቅጣጫ መዘዋወር ይቁም፡፡ በየትኛውም ክልል መከላከያና ፌደራል የሚባል አካል መንቀሳቀስ እንዳይችል በፓርላማው ሊታገድ ይገባል፡፡ ፓርላማው የራሱን ውሳኔ ይወስን ከዛ የወንበዴው ቡድን ምን እንደሚያደርግ እንይ፡፡ ሕግና ሥርዓት እያለ እንጂ ራሱን ማዳን የማይችል ሕዝብ የለም፡፡ በዚህ ሂደት ራሳችሁን ዞር ብላችሁ ማሰብ የሚገባችሁ ግለሰቦችና ቡድኖች አስተውሉ፡፡ በተለይ የፍርድ ቤት ዳኞች፣ መርማሪዎችና ሌሎች በሕዝብ ልጅ ላይ የምትቆምሩ ምን እየሆነ እንደሆን ዛሬ ከአልገባችሁ ነገ የእናንት አይደለም፡፡ ሁሉም በአለው ቀሪ ጊዜ እንኳን ከወያኔ ገዳይ ቡድን ራሱን በማራቅ ራሱን ያድን፡፡
ልዕል እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ይታደግ! አሜን!