Jan.03,2018

“ወደዚህ ግምገማ ስንገባ ለውውድር አልነበረም:: አንዱ ሻምፕዮና ለማድረግ…. አንዱ ሻምፕዮን ሆኜ ወጣሁ ቢልም የሚሸለመው ሜዳሊያ አይኖርም:: ብዙ ችግር ውስጥ ወድቀናል። ሀገሪቷ ቀውስ ውስጥ ነው ያለችው። ለጨዋታ ብለን የገባን ግምገማ አልነበረም።

ወደዚህ ግምገማ ስንገባ የግለሰብ ክብር፣ ስልጣን…የማንም ስልጣን ገደል ይግባ! ከሀገር በላይ አይደለም:: ከማናችንም ስልጣናችን፣ ክብራችን፣ ከሀገር በታች ነው!” ለማ መገርሳ