የኦህዴድ ማ ዕከላዊ ኮሜት ባለፈው ሳምንት ባወጣው በአገር ውስጥና በውጭ ሃገር ከሚገኙ ተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች ጋር ለመሥራት በወሰነው መሰረት ይህን ውሳኔ በኦቦ ሌንጮ ለታ የሚመራው የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግምባር ወዲያውኑ የተቀበለው መሆኑን የገለጸ ሲሆን ዛሬ ደግሞ በፕ/ር መረራ ጉዲና የሚመራው የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ የኦህዴድን ጥያቄ በ”ጥንቃቄ” ተቀብዬዋለሁ ብሏል::