February 13, 2018
“የአማራና የኦሮሞ ሕዝብ እስር ቤት ነው ያለው:: የኦሮሞን ሕዝብ በኦነግ የአማራን ሕዝብ በግንቦት 7 መክሰሳቸውን ማቆም አለባቸው:: በሃገር ውስጥም በውጭም ሃገር ተሰዶ እየተሰቃየ እየተሰደበ እየተዋረደ ያለውን የኢትዮጵያ ህዝብ አንድ አድርገን በጋራ የምንኖርባት ሃገርን እንገነባለን ብለን ነው የምንነሳው” ኦቦ ደጀኔ ጣፋ
“በእስር ላይ የሚገኙትና የተፈቱት ቁጥራቸው የሚመጣጠን አይደለም” – አቶ በቀለ ገርባ
