ጀግናው አንዱዓለም አራጌ!


ብዙ ያልተዘመረላቸው ጀግኖች አሉ!፤ የማሙሸት አማረ የክስ መቋረጡን ሰምተናል።

አቶ ኦኬሎ አኳይ እና አቶ አንድዋለም አያሌው ።
♥
♥
♥
♥
♥ አንኳን ለቤታችሁ አበቃችሁ! !!

: ጀግናው እስክንድር ነጋ ተፈቷል

ወ/ሮ እማዋይሽ አለሙ ….

እናትአለም ወይዘሮ እማዋይሽ ፣ ኦልባና ሌሊሳ ፣
አንዷለም አያሌው ፣ ኦኬሎ አኳይ ፣ ብርሃኑ ተክለያሬድ እና ጫልቱ ታከለ ፣ ዘሪሁን ገብረእግዚአብሔር ፣ ማሙሸት አመማረ ፣ ተለቀዋል። #ቃሊቲ

የዘናችን ጣይቱዎች ተፈተዋል ጫልቱና ድርቤ ኢታና

የሐይማኖት አባቶችና ማእከላዊ፣ቂሊንጦና ቃሊቲ ገበተው የተሰቃዩ የነ አህመዲን ጀበል የትግል አጋሮች ቃሊቲ ደርሰዋል። ኡስታዝ ካሚል፡ሸምሱ ፊት ለፊት ይታያል።


