ውድ ኢትዮጵያውያን

የአክብሮት ሰላምታችንን እያስቀደምን በቅርብ ጊዜ ተቋቁሞ የብዙዎችን ቀልብ የሳበውና ተስፋ የተጣለበት የኢትዮጵያ ክፍለሃገራት ህብረት የመጀመሪያውን ጉባኤ በዋሽንግተን ውስጥ በፌብሩዋሪ 25 ቀን 2018 በ16ኛው መንገድ ቁጥር 7701 nw.ያካሂዳል።በስብሰባው ና በድርጅቱ ዙርያ በህብር ራድዮ የቀረበውን ቃለ መጠይቅ ስንልክላችሁ እናንተም ላልሰማ ታሰማላችሁ ብለን ተስፋ በማድረግ ነው።
እንተባበር!
ከምስጋና ጋር
የኢትዮጵያ ክፍለሃገራት ህብረት

ለማድመጥ ይህን ይጫኑት ⇓

https://ethiopanorama.comwp-content/uploads/2018/02/Helina-Radio-Tibibir-interview-part2.mp3