• “ኮማንድ ፖስቱ የተለጠጠ ሥልጣን ተሰጥቶታል”       ለ6 ወር የሚተገበረው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት በ2/3ኛ ድምፅ የፀደቀ ሲሆን የአዋጁን ድንጋጌዎች ተላልፎ የተገኘ እስከ 5 ዓመት በሚደርስ እስራት ይቀጣል ተብሏል፡፡ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በ346 ድጋፍ፣በ88 ተቃውሞና በ7 ድምጸ ተአቅቦ ጸድቋል ተብሎ ነበር፡፡ ሆኖም በኋላ ላይ በተሰጠው መግለጫ፤አዋጁ በ395 የድጋፍ ድምጽ ጸድቋል በሚል ተስተካክሏል፡፡ የአስቸኳይ […]

► ሙሉውን ለማየት እዚህ ላይ ይጫኑ