(አቻምየልህ ታምሩ)

ከታች የሚታየው “የጨረታ አሸናፊዎች” ስም ዝርዝር መቀሌ ኗሪዎች የስም ተርታ እንዳይመስላችሁ። ይህ «የጨረታ አሸናፊዎች» ስም ዝርዝር በዋና ከተማችን በአዲስ አበባ በቦሌ ክ/ከተማ “8ኛ ዙር የሊዝ ጨረታ አሸናፊዎች ስም ዝርዝር” ተብሎ የተለጠፈ የአሸናፊዎች ስም ዝርዝር ነው።

የአዲስ አበባ ነባሩ ኗሪ በልማት ስም እየተፈናቀለ ባለጊዜዎች «የሊዝ ጨረታ አሸናፊዎች» እየተደረጉ አገር እንዲህ እየተገፈፈና ስሩ እየተፈነቀለ ነው። Is this not grand apartheid Abebe Tolla Feyisa?? 🙂

ኤርምያስ ለገሰ በመጽሐፉ አዲስ አበባ ውስጥ ካሉት አስሩ ክፍለ ከተሞች ውስጥ የስምንቱ ክፍለ ከተማ አስተዳዳሪዎች ከትግራይ የመጡ ወያኔዎች እንደሆኑና የክፍለ ከተማ አስተዳዳሪዎች ስብሰባም በትግርኛ ጭምር እንደሚካሄድ የነገረንን ልብ ይሏል።

ፋሽስት ወያኔ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርን ሙሉ በሙሉ እንዲህ ከትግራይ በመጡ ነውረኞች ቁጥጥር ስር እንዲወድቅ ያደረገው ነባሩን የአዲስ አበባ ኗሪ በልማት ተነሽ ስም እያፈናቀሉ ከታች በሚታየው መልኩ የትግራይ ሰዎችን የጨረታ አሸናፊ እያደረጉ ለማስፈር ነው። የጉድ አገር!

በቦሌ ክ/ከተማ 8ኛ ዙር የሊዝ ጨረታ አሸናፊዎች ስም ዝርዝር ይህን ይመስላል።

1. ሚካኤል ጌታነህ ገ/ጻዲቅ
2. ብርሃኔ ኪ/ማርያም
3. ሃድጉ ገ/ዮሃንስ
4. ወልዴ ገ/ወልድ ገ/መስቀል
5. ጎይተኦም ብርሃኔ ኪ/ማርያም
6. ሰናይት ገ/እግዚአብሔር ገ/ዮሐንስ
7. ክብሮም አብረሃ ዘርኡ
8. አለም አግአዚ መንገሻ
9. ትርሃስ ገ/መድህን ሃጎስ
10. ጀማል ሰኢድ እንድሪስ
11. ገ/መስቀል በየነ ስዩም
12. ግደይ በርሄ ረታ
13. ጀነሪት አለምሰገድ
14. አበራሽ በላይነህ ተ/ሚካኤል
15. አረፉ ገ/ማርያም አምሴ
16. ሩት ወ/ስላሴ ወ/ትንሳኤ
17. ሰላም ገ/እግዚብሔር
18. ክብሮም ታደሰ ገ/እየሱስ
19. ብርሃኔ ነጋሽ ገሰሰው
20. አዎት አብረሃም ወ/ስላሴ
21. ዲና ልኡልሰገድ አብረሃም
22. ወሰንየለሸ አርጋው አድገህ
23. ትንሳይ አክሊሉ ዘለቀ
24. ብርሃኑ ነጋሽ መሀመድ
25. ሸረፈ ነጋሽ መሀመድ
26. ኤደን ብርሀኔ አምባዬ
27. ትህትና ላእከ ሀይሉ
28. ሰላማዊት ኪ/ማርያም እዬብ
29. አልጋነሽ ገ/እግዚአብሄር ደስታ
30. ክንፈ ጉድፈይ አብርሀ
31. ናትናኤል ስዩም ገ/እግዚአብሄር
32. ልዑል ሀጐስ ተክሉ
33. ዳዊት ካሣሁን ገ/ማርያም
34. ሰገን አድሃኖም አብርሃ
35. ክብሩ ብርሀኑ አንግም
36. ጀማል ንጉሴ ለገሰ
37. ፍፁም ገ/እግዚአብሄር ተስፋዬ
38. ተስፋዬ ዳንኤል ወ/ሚካኤል ናታኢ
_________________________
The above list has been stolen from Dr. Birhanu M Lenjiso’s update.