
የታንዛኒያ ፍርድ ቤት በ84 ኢትዮጵያዊያን ፍልሰተኞች ላይ የ3 ዓመት እሥራት አስተላለፈ። ኢትዮጵያዊያኑ የተያዙት በታንዝኒያ ማዕከላዊ ክፍል “ኢሪንጋ” በሚባል ቦታ ሲሆን በህገ ወጥ መንገድ ወደ ማላዊ ሊያልፉ ሲሉ ነው – በታንዛኒያ ፖሊስና በሀገሪቱ ኢሚግሬሽን ኃላፊዎች የተያዙት።
ናይሮቢ — የታንዛኒያ ፍርድ ቤት በ84 ኢትዮጵያዊያን ፍልሰተኞች ላይ የ3 ዓመት እሥራት አስተላለፈ። ኢትዮጵያዊያኑ የተያዙት በታንዝኒያ ማዕከላዊ ክፍል “ኢሪንጋ” በሚባል ቦታ ሲሆን በህገ ወጥ መንገድ ወደ ማላዊ ሊያልፉ ሲሉ ነው -በታንዛኒያ ፖሊስና በሀገሪቱ ኢሚግሬሽን ኃላፊዎች የተያዙት።
ኢትዮጵያዊያኑን በታፈነ መኪና አጉሮ ሲያጓጉዟቸዉ የነበረ ሾፌር ሲያመልጥ ፖሊስ ከፍልሰተኞቹ ጋር የነበረ ሐሰን ፌሩዝ የሚባል ታንዛኒያዊን በቁጥጥር አውሎታል።
ሆፕ ካዋዋ በታንዛኒያ የኢሪንጋ ግዛት ኢሚግሬሽን ኃላፊ
“ኢትዮጵያዊያኑን በቁጥጥር ሥር ስናውላቸዉ ከ84ቱ ውስጥ 12ቱ ራሳቸውን ስተዉ ስለ ነበር፤ ወደ ኢሪንጋ ሆስፒታል ተወስዶ ህክምና እንዲደረግላቸው ተደርጓል” ሲሉ ለአሜርካ ድምፅ ተናግረዋል።
ኢትዮጵያ በታንዛኒያ ኢምባሲ የሌላት ሲሆን የአሜርካ ድምፁ ጉዳዩ የሚመለከተውን ኬንያ ያለውን የኢትዮጵያን ኢምባሲ ለማናገር ያደረገው ጥረት አልተሳካም።
ሙሉውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ።
50 Ethiopian immigrants arrested in Kenya

More than 50 Ethiopian immigrants were on Friday arrested at Baba Dogo and Huruma estates, Nairobi, Kenya.
Detectives from the Transnational Organised Crime Unit suspect that the immigrants were being trafficked to South Africa through Tanzania.
The immigrants were found in separate residential homes in the two estates.
Omar Adan who was accused of harbouring the immigrants has also been arrested.
Source: The Star
46 detained Ethiopians to return from Zambia
(Xinhua) – The Ethiopian government on Monday said 46 Ethiopians that had been imprisoned in Zambia for illegal entry will arrive in Ethiopia this week.
Speaking exclusively to Xinhua, Meles Alem, Spokesperson of Ethiopia Ministry of Foreign Affairs, said the 46 Ethiopians were en-route to South Africa under the arrangement of traffickers before they were detained.
The 46 will be repatriated with the help of Ethiopian embassy in Harare, Zimbabwe which also covers Zambia where Ethiopia doesn’t have an embassy.
“Ethiopia has formed a national steering committee to combat human trafficking chaired by Deputy Prime Minister Demeke Mekonnen,” Alem said, adding the committee comprises of religious figures, NGOs and regional governments to educate the community on the dangers of human trafficking.
He said Ethiopian migrants pay up to 5,000 US dollars to human traffickers to reach South Africa.
