ኮማንድ ፖስታችን እጅጉን ትጉ ነው፣ ዛሬ አንድ አድጎ አሸባሪ ሊሆን የሚችል አደገኛ የሶስት ዐመት ጡጦውን የጣለ ጎረምሳ፣ በተደረገው ከባድ ፍተሻ ካሰበበት ሳይደርስ ለማጨናገፍ ተችሏል። ልጆች ሁሉ በአሸባሪነት ስለተፈረጁ፣ ወደፊት አሻንጉሊት የሚባል ታዳጊዎችን ለወንጀል የሚያዘጋጃቸው ሚስጥራዊ መሣሪያም እንዲታገድ ተደርጓል!! በዚህ መንገድ ሁሉም ወይ ይድሃል፣ አለዚያም በእንብርክኩ ይሄዳታል!!
__________________________፟