የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የኢትዮጵያ ህዝብ ትዕግስተኛ ሆኖ ሀገሩ በምታደርገው “የስልጠን ሽግግር” የዲሞክራሲ ተጠቃሚ መሆንን አለበት እያሉን ነው
እና ምን ለማለት ነው?ከሀይለማሪያም ወደ ደመቀ ወይም ዶ/ር አብይ የሚደረገውን ወንበር ቅይይር ብቻ መክረው እንደወጡ ነው እየነገረን ያለው። – ዓያለው መንበር