March 10, 2018

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የጎንደር ወጣቶች ባደረጉለት የምስጋና ፕሮግራም በጎንደር ተገኝቷል። ከወጣቶቹ ጋር የአፄ ፋሲለደስ ቤተመንግስትን ጎብኝቷል።

“ቅርሱ በአግባቡ አልተያዘም፣ በአያያዙ በጣም አዝኛለሁ። እየጎበኘን ያለነው በዘመኑ የተሰራውን ሳይሆን ከዛ ዘመን በኋላ ቅርሱን ለመጠበቅ ምንም እንዳልሰራን ነው”