March 13, 2018
የትግራይ ወያኔ የአማራ እናቶች ልጅ እንዳይወልዱ የማምከን እና የዘር ማጥፋት ወንጀል እየሰራ እንደሆነ ተጋለጠ

ከዚህ በታች የምትመለከቱት በእስራኤል የቴሊቭዝን ፕሮግራም የተሰራ ፕሮግራም እንደሚያጋልጠው የትግራይ ወያኔ የአማራ እናቶች ልጅ እንዳይወልዱ የማምከን ስራና የዘር ማጥፋት ወንጀል እየፈጸመ ይገኛል።
የትግሬ ወያኔ ለአማራ እናቶች ያለፈቃዳቸው ልጅ እንዳይወልዱ የሚያደርግና የሚያመክን ዲፖ ፓሮቨራ (Depo-Provera) የተባለውን የማምከኛ መርፌ እየወጋቸው እንደሚገኝ በዚሁ የእስራኤል የቴሊቭዝን ፕሮግራም በተሰራውና በተሰራጨው ቃል የተደረገላቸው ተጎጅዎች አጋልጠዋል።
ዲፖ ፓሮቨራ (Depo-Provera) የተባለውን አምካኝ መርፌ በሁልም የአማራ ክልል በሚገኙ ወላዶች እንደሚሰጥና እናቶችን መርፌው እንዲመክኑ ከማድረጉም በላይ የጤና እክል እየፈጠረባቸው እንደሆነ አጋልጠዋል።
ሙሉ ፕሮግራሙን ከዚህ በታች ይመልከቱ
ወልቃይት
