ትግራዋይ መበለጥን አይፈልግም፣ ትግራዋይ ለአማራ፣ ለኦሮሞ፣ ለሶማሌ ሊጠረጥርና ሊያጎነብስ ነውር ነው።” – ጌታቸው

ከሁሉም ነገር በላይ ግን ትግራዋይ እየተሸነፍኩ ነው የሚል እሳቤ ለአማራ ሊጠረጥርና ሊያጎነብስ፣ ለኦሮሞ ሊጠረጥርና ሊያጎነበስ፣ እንደ ህዝብ ለሶማሌ ሊጠረጥርና ሊያጎነበስነውር ነው! ይህ በትግራዋይ ታሪክ አልነበረም!!
ከሁሉም በላይ ደግሞ ትግራዋይ መበለጥን አይፈልግም። ልማት የሚፈልግና የሚያከብር ትግራዋይ ያ ትክክለኛ ትግራዋይ ነው። በራሳችን ድክመት አደጋ ላይ የወደቀውን ትግራዋይ ግን ልናድነው ሃላፊነት አለብን!
የህወሃቱ ከፍትኛ ባለስልጣ ጌታቸው ረዳ ሰሞኑን በጀረመን ፍራንክፈት በተካሄደው በሚስጥር ትግሬዎች በተሰበሰቡበት ስብሰባ ላይ ከተናገራቸው ውስጥ፡