SBS AMHARIC

(Public)

አቶ አንዱዓለም አራጌ፤ የቀድሞው የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበርና የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ፤ ከዕድሜ ይፍታህ ብይን የእሥራት ዘመናቸው ውስጥ ስድስት ዓመት ተኩሉን ካገባደዱ በኋላ ባለፈው ወርኃ የካቲት ከእሥር ወጥተዋል።

ይሁንና እሑድ መጋቢት ፲፮ ከቀትር በኋላ ከሌሎች ፲፩ ሰዎች ጋር ተዳምረው ዳግም ዘብጥያ ወርደዋል።

ከአቶ አንዱዓለም ጋር ያደረግነው ቃለ ምልልስ የተካሄደው ባለፈው ሐሙስ መጋቢት ፲፫ ነው።