የህወሀትን_ቅስም_ሰባሪ_መልእክት..!

ዶ/ር አብይ መመረጥ አለበት ብለው በግልጽ ህወሀትን ሲሞግቱና ሲያብጠለጥሉ የቆዩት የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የአፍሪቃው ክፍል ሃላፊ የነበሩት ኸርማን ኮህን- አነጋጋሪና የህወሀትን ቅስም ሰባሪ መልእክት ለአዲሱ ጠቅላይ ሚ/ር ዶ/ር አብይ እንደሚከተለው ጥሪ አስተላልፈዋል …

“አይዞህ ደፈር ብለህ እርምጃ ውሰድ ፣ የህወሓት አጭበርባሪዎችን አትፍራቸው፣ አለምአቀፉ ማህበረሰብ ከጎንህ ነው ብለውታል።”….

አሁን ባለው ተጨባጭ የፖለቲካ ድባብ የህወሀት ጸሀይ እየጠለቀች ነው ለማለት እንገደዳለን!!#RIP_TPLF!!!

https://twitter.com/CohenOnAfrica?lang=en

Source- Leaked News