April 7, 2018

አንዱአለም አራጌ እንደገና ለእስር ክመዳረጉ በፊት

” ነፍስና ሥጋዬ ላይ እንደ ካስማ የተመታው መቋጫ የሌለው ግፍ ልቤን በጥልቅ ሀዘን ቢሞላውም – የፍትህ፣የነፃነትና የወንድማማችነት ዘመን ናፍቆት እንደ ኃይለኛ ጅረት በውስጤ ይፈሳል።”

አንዷለም አራጌ።

አንዱ፣ ይህን ያህል በደል ተፈፅሞብህ አሁንም የወንድማማችነትን ዘመን መናፈቅህ ፣ምን ያህል በይቅርታና በፍቅር የተመላ ልብ እንዳለህ አመላካች ነው።

ለወገንህና ለሀገርህ ስትል የከፈልከውን መስዋዕትነት መቼም አንረሳውም። ከረዥም ዓመታት በኋላ ፋሲካን ከልጆችህና ከባለቤትህ ጋር ለማክበር በመብቃትህ በጣም ደስተኛ ነኝ።

መልካም ፋሲካ ይሁንላችሁ::

ይህን ፎቶ ባይሁ ቁጥር ሀዘን ይስማኛል ያሳለፍውን ሳስብና የፊቱን ገፅታ ስመለከት: ለኛ ነፃነት ብሎ እንደተገላታ አንርሳውም ሁሊም የፍቅር አሻራውን እናስታውሳለን እስክ መጭው ትውልድ::

አንዱአለም ከእስር በፊት ከቤተሰቦቹ ጋር

አንዱአለም ከእስር በፊት ከቤተሰቦቹ ጋር
አንዱአለም ከእስር በፊት ከቤተሰቦቹ ጋር

አንዱአለም ከእስር ተፈቶ ለመጀመሪያ ጊዜ ቤተሰቦችን ሲገናኝ

አንዱአለም አራጌ የሞት ፍርድ ተፈዶበት በቃሊቲ እስር ቤት የከፈለው ፍዳ