ዓለማቀፉ ጣናን መልሶ ማቋቋም ማህበር ከዋሽንግተን ዲሲና አካባቢው “ጤና ለጣና” በሚል በቅርቡ ባዘጋጀው ፕሮግራም ባሰባሰበው ገንዘብ ዘመናዊ የእንቦጭ ማጨጃ ማሽን ከኮንቬየር ጋር መግዛቱን አስታወቀ ::

ከማህበሩ የደረሰንን መግለጫ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ – PDF