April 28, 2018
ከጌታቸው ሽፈራው
ቂሊንጦ ታስረው የሚገኙ እስረኞች በየ ክሳቸው ደብዳቤ ይፅፋሉ። በሙስና ክስ የቀረበባቸው አንድ ላይ፣ በሽብር ከተከሰሱት መካከል ደግሞ 139ኙ በአንድ ላይ (ያልፃፉም አሉ) መንግስት በየመድረኩ በሚናገረው መሰረት ክሳቸው እንዲነሳ የሚጠይቅ ደብዳቤ ይፅፋሉ። በእስር ቤት በይፋ የሚወጣ ፅሁፍ ማህተም ያስፈልገዋል። በሙስና ለተከሰሱት ሳይውል ሳያድር ማህተም ተመትቶላቸው ደብዳቤው እንዲላክ ሲደረግ፣ በሽብር የተከሰሱት ግን መንግስትን “ቃልህን አክብር” ብለው በደብዳቤም እንዳይጠይቁ ተከልክለዋል። ደብዳቤያቸው እንዳይላክ የተከለከሉት በሽብር ክስ የቀረበባቸው እስረኞች:_
1.አሸናፊ አካሉ
2.ክንዱ ዱቤ
3.ደበበ ሞገስ
4.ዘመነ ጌቴ
5.ገብረስላሴ ደሴ
6.ዘርዓይ አዝመራው
7.ጎይቶም ርዝቀይ
8.ደርሶ ተስፋሁን
9.አዱኛ ድንቃ
10.ሀጎስ በላይ
11.መከተል መብራቱ
12.ግደይ አሰፋ
12.ማሙየ አርኩ
13.ብርሃኑ ፈረደ
14.ታደሠ መሸሻ
15.አዱኛ ካሳየ
16.ዮናስ ጋሻው
17.ይስማው ወንድሙ
18.ጌታ አስራደ
19.ደረጀ አብርሃም
20.ቄስ ደመቀ አለሜ
21.ሙላት ጥላሁን
22.ታፈረ መኮንን
23.ቀለመወርቅ ዘላለም
24.ብርሃኑ በላይ
25.ጌታነህ አቡሃይ
26.አስቻለው ደሴ
27.ደረጀ በላይ
28.እሸቱ መከተ
29.ፈጠነ ገብርዬ
30.አዲሱ አህመድ
31.ኢብራሄም አሊ
32.በክሪ አወል
33.መሃመድ ሀሰን
34.ጀማል ጥበቡ
35.አሊ ሽፈራው
36.አሊ ኢብራሄም
37.መሀመድ መኪይ
38.አህመድ መሃመድ
39.ወንድወሰን ወልዴ
40.ሉሉ አክሊሉ
41.ኑረዲን መሃመድ
42.ጀማል ኑርሁሴን
43.ሙራድ ተማም
44.ኢብራሄም አብዱ
45.አሊ ጀማል
46.አብዱ ሙስጠፋ
47.ሰዒድ ኢብራሄም
48.ጀማል መሃመድ
49.ፓል ኡስት
50.ኡቹሮ ኦፒዮሙ
51.ጌትነት ዘሌ
52.ተሻገር መስፍን
53.ገብሬ ንጉሴ
54.ሠጠኝ ጎባለ
55.ሻንቆ ብርሃኑ
56.አብዱላሂ አልዩሁሴን
57.ኡመር ኢብራሄም
58.ሀሰን ኡስማን
59.ቃሲም ገንቦ
60.በዛ ሙላው
61.ለማ እሸቴ
62.ወርቁ ሞገስ
63.ኤልያስ አደም
64.ዋሴ ታደሰ
65.ፈለቀ ባብየ
66.ነጋ የኔው
67.ሹምየ ዋኘው
68.ጌጤ አስራት
69.ደሣለኝ ማንደፍሮ
70.አጋየ አድማስ
71.ወለላው ማስረሻ
72.አግማስ ዋጋው
73.ተገኝ ጀማነህ
74.ደረጀ አያሌው
75.ክንዱ መሃመድ
76.መሃመድ ካሳ
77.ፍስሃ እያዩ
78.መ/ታ ብርሃነ መስቀል
79.አሸናፊ አብርሃ
80.ም/ሳ መኳንንት አለሙ
81.ውበት ጮሌው
82.ግርማ ፈቃዴ
83.ለማ እሸቴ
84.አማረ አወቀ
85.ልጅእሸት ኪዴ
86.ነጋሽ መሃመድ
87.ሠይፉ አለሙ
88.ተስፋየ አያሌው
89.ሢሣይ ዳኛው
90.ቴዎድሮስ ይግዛው
91.እማዋየው ዘላለም
92.አወቀ አደመ
93.መሠረት ዘየደ
94.ተካልኝ መንግቱ
95.እንግዳው አዲሱ
96.እሸቴ ይስማው
97.ገብረኪዳን መልካሙ
98.ባየ አብተው
99.መንግስቴ ትዕዛዙ
100.አትርሳው ፈረደ
101.ሙሴ ታሪኩ
102.ዘማርያም ለገሠ
102.ሞሲሳ ዳግም
103.አለሙ አንበሳ
104.ደጋጋ መልኩ
106.ፈይሳ ጉታ
107.ዋቆ መርጋ
108.ፀጋየ አለሙ
109.ገለታ ጫላ
110.መብራቱ ገብረስላሴ
111.ወረታው ከበደ
112.ነጃህ ታጁ
113.አብዱልፈታህ ሁንዴ
114.ጅብሪል አህመድ
115.እስማዔል በቀለ
116.ፍፁም ቸርነት
117.ሸምሰዲን ነስረዲን
118.እብራሄም ካሚል
119.ኡመር ሁሴን
120.ከድር ታደለ
121.አህመድ ሙስጠፋ
122.ሱልጣን አደም
123.አሸናፊ ተሸታ
124.ከሊል ኡስማን
125.አብደላ ሁሴን
126.ደሣለኝ ጅማ
127.ገመዳ በዳሳ
128.አብዱላዚዝ ተሲ
129.ኮርማ በቶሎ
130.ጅብሪል መሃመድ
131.ከዮ ቦሩ
132.ሃምሳ አለቃ ኡሸቶ ቁምቢ
133.ጀማል በያን
134 አግባው ሰጠኝ
135 መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ
136 ጉርባ ወርቁ
137.ሻሾ አንበሴ
138 ደረጀ መርጋ
139 ሻፊ ሀሰን