(Courtesy of NG and PD)
ዶ/ር ነገደ ጎበዜ፤ የመላው ኢትዮጵያ ሶሻሊስት ፓርቲ (መኢሶን) መሪና ዶ/ር አረጋዊ በርሄ፤ የቀድሞው የሕወሓት መሥራችና መሪ፤ የወቅቱ የትግራይ ዲሞክራሲያዊ ትብብር ሊቀመንበር፤ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አሕመድ ፊት ተዘርግተው ያሉትን ማለፊያ ዕድሎችና ተግዳሮቶች አስመልክተው ይናገራሉ።
April 30, 2018
Ethiopia: Dr Negede Gobeze & Dr Aregawi Berhe on Dr Abiy Ahmed