የቀድሞው የደህንነት ሹም አያሌው መንገሻ ከሁለት ሳምንት በፊት በሰጡት ቃለምልልስ አቶ ግርማ ሰይፉ ከኢህአዴግ ደህንነት ጋር እንደሚሰሩ በቃለምልልሳቸው ላይ መግለጻቸው ይታወሳል:: በዚህ ዙሪያ አቶ ግርማ ሰይፉ ምላሽ ሰጥተዋል – ይመልከቱት::