ህወሓት ምኒልክ ቤተመንግሥት ገብታ ከተዳለደለች በኋላ በአማራውና በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የጀመረችው የጥላቻ ዘመቻ ተነገሮ የሚያልቅ አይደለም።አቶ መለስ ዜናዊ የአማራ ገዥ መደቦች ከኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ያተሙት ቁስል እንዳለ በተደጋጋሚ የጥላቻ ቅርሻታቸውን እየጓጓጡ ዘርግፈውታል።

ከአለቃቸው ሉሲፈር የሰሙትን ትንንሽ አጋንንቶች በበኩላቸው አማራን ፊት ለፊት ገጥሞ ማሸነፍ እንኳን ለእነርሱ ለነጮችም የተበገረ ስላልሆነ ዘንዶን ለመግደል በመርዝ የተለወሰ ስጋ አብልተው አንጀቱን በጣጥሶ መግደል ፍቱን መድሀኒት መሆኑን ነግረውናል።

መለስ ዜናዊም ከባላባታዊ ስርአትና ኢምፔሪያሊዝም ነጻ የሆነች የትግራይ ዲሞክራሲያዊ ረፐብሊክ ለማቋቋም ደፋ ቀና ሲል ሰኔ 1983 አ.ም በተደረገው የሽግግር መንግሥት መሥራች ጉባኤ ሲደረግ የአማራውን ነገድ በድርጅትም ሆነ በግለሰብ ደረጃ እንዳይወከል አድርጎታል።ለብሔረሰቦች ህግ ሲያጸድቅ እና ለሁለት አመት የሚሆንና የሽግግር መንግሥት ም/ቤት ሲያቋቋም ምክርቤቱም የሚመራበትን ቻርተር ሲያጸድቅ አማራን የወከለ አልነበረም።

ህወሓት ለአጋዛዙ እንዲመቸው አድርጎ የፈጠረው አማራውን እወክላለሁ የሚለው ብአዴን በራሱ ከክልሉ ውጭ የሚኖሩ አማራዎችን እንደማይወክሉና እንዲያውም የብሔር ብሔረሰቦች ነፍጠኛ ጠላት በመሆኑ መቀጣት እንዳለበት በሙሉ ድምፅ ወስኗል።
ሌሎችም ህወሓት ጠፍጥፎ እመ አምሳያው አድርጎ የፈጠራቸው ኦህዴድ እና ደህዴድን የተባሉ ቀንዶች አማራ እንደ ጀርመኖች የሞራል ትጥቁን ካልፈታ ለአገዛዙ እንደማይመች አምነውበታል።

ሦስቱም ድርጅቶች ኦህዴድ፣ደህዴድን እና ብአዴን የህወሓት 3 ራሶችና 3 ቀንዶች ናቸው።የነፍስ አባታቸው ህውሀት ነው።ሦስቱም ከፈጣሪያቸው ህወሓት ፈቃድ ውጪ ማናቸውንም ሥራ ማከናወን አይፈቀድላቸውም።የህወሓትን ትዕዛዛት የሚጥሱ ካሉ ውግኡዝ ከመርአርዮስ ተብለው ቂሊንጦ እስርቤት ይወረወራሉ እድለቢሶችም ይገደላሉ።
እነዚህ የህወሓት ግልገል አጋንንቶች በተለይ ኦሆዴድ እና ደህዴድን ከፈጣሪያቸው የተሰጣቸውን ትዕዛዝ በመቀበል በክልላቸው የሚኖረውን አማራ ህብረተሰባዊ እረፍት አሳጥተውታል።

ሌሎች በሳጥናኤል ሽንት የተረገዙት የህወሃት-ኦህዴድ የልጅ ልጆች ኦነግና ጃራዎች የአለቃቸውን መመሪያ ለማስፈጸም ኦርቶዶክስ ቤተከርስቲያን እና አማራውን ከምድረ ገፅ ለማጥፋት ታጥቀው ተነስተዋል።የኦነግ የጀርባ ታሪክ ሲጠና ሙሶሊኒ እና አባ ጆቢር ነው።አባ ጆቢር ሀገሩን በሊሬ ሽጦ ክርስቲያን አማሮችን ከግራዚያኒ ጦር ጎን ተሰልፎ ይዋጋ የነበረ የናት ጡት ነካሽ ሲሆን
ኦነግም የአባ ጆቢር የስጋ ቁራጭ እንደመሆኑ መጠን የህወሓትን መመርያ እየተቀበለ በበደኖ፣ወተር፣በምስራቅና በምዕራብ ሐረርጌ፣አሩሲ፣ባሌ፣ኢሉባቡር፣ወለጋና ሌሎችም አካባቢዎች የሚኖሩትን አማሮች ቤት ንብረታቸውን እያቃጠለ አፈናቅሏል፤ገድሏል።የጠላት ጦር ምሽግ ይመስል የድሀ አማሮችን የሳር ጎጆ ቤታቸውን ነዋሪዎቻቸው ከውስጥ እያሉ የታመሙ አረጋውያን በመደቦቻቸው ላይ ተኝተው ባሉበት ላውንቸርና ሞርታር በተባሉ ከባድ መሳርያዎች እንዲጋዩ ተደርጓል።እምቦቀቅላ ህጻናት ከእናታቸው አንቀልቃባ እየተመነጨቁ ወደ እቶን እሳቱ ተጥለዋል፤አዛውንቶች እንደ እርድ ከብት በሜንጫ፣በሰይፍ ፣በቢላዋ እንዲሁም በገጀራ አንገታቸው እየተቀላ በየጥሻው ወድቀው ቀርተዋል።

የኦነግን ሰራዊት በአንጫር ወረዳ ምዕራብ ሐረርጌ እና በአስከ ወረዳ አርባጉጉ አውራጃን በነበረው ጦርነት ውስጥ በበላይነት የመራው ሙሀመድ በከሬ (በጦርነቱ የሞተ) የኦሮሞ እስላሞችን በያዙት መሳሪያ በአማራው ላይ እንዲነሱ በየአደባባዩ ያስለፍፍ ነበር።ሌላው በኦነግ ሽንት የተረገዘው ጃራ እስላማዊ ኦሮሞ ቡድን “በደርግ ዘመን ጃራዎችን ያስያዙ አማሮች ናቸው”በማለት በክርስቲያን አማሮች ላይ ግልጽ ጦርነት አውጇል።በ1983 አ.ም ክረምት ላይ ሁሉን በቃኝ ብለው አሰቦት ገዳም የገቡትን መነኮሳትና አርድእት ሳይቀር በአማራነታቸውና በእምነታቸው ብቻ እጃቸውን ታስረው አይናቸው ተሸፍኖ በጀርባቸው ጥይት እየተኮሱ ወደፊት እንዲሮጡ በማድረግ በኩርባጀርቲ ገደል እንዲወድቁ ያደረጉ ኦነግ፣ጃራዎችና የእነዚህ ተከታይ ምእመናን ናቸው።

በተለይ የሐረር አካባቢ ኦሮሞ-እስላሞች የምስራቁን ግንባር የሚመራው የግራዚያኒ ሰራዊት በቫቲካን ካህናቶች “ኮሌጂዮ ኢትዮፒኮ”በተባለው ትምህርት ቤት ዳግማዊው ሜጄር ጄኔራል ሳጥናኤል ሙሶሎኒ ኢትዮጵያን ከፋፍሎ ለመግዛት እ.ኤ.አበ1937 አ.ም በአርዮስ ሀገር ሊቢያ ዋና ከተማ በትሪፖሊ የፋሺስት ጣሊያን በኢትዮጵያ ለሚኖሩ እስላሞች የሰላም ዋስትና ለመስጠት እና ትክክለኛ ፍትሕና ብልጽግናም ለማድረግ የገባውን ቃል/Aberioia regine dai cuiti nell Africa Ssaliams “Nologus,1939,p.162/
መሰረት ያደረገ ስልጠና ወስደው ስለነበር ህወሃትም አማራን ስለምትጠለው ጉዳቱ ከፍ ያለ ነበር።ህዳር 15 ቀን 1993 አ.ም በዚችው ሐረር ከተማ “ኢማን”እየተባለ በሚጠራው መስጊድ የተፈጠረው ችግር ለዚህ ዋነኛ ማሳያ ነው።

“በኢማን”መስጊድ የሐረር ከተማ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አማኝ እንዲሰማ ሆነ ብለው በድምጽ ማጉያ የአማራ ቤተክርስቲያን የሚሏትን ተዋህዶን ሲያቋሽሹ ከሰነበቱ በኋላ ጥር 11 ቀን የጥምቀት ዕለት ይሄኑኑ ጸያፍ ተግባራቸውን ሊያቆሙ አልቻሉም።ዕለቱ ጥምቀት ስለነበር የአቦከር ደብረ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቅዱስ ገብርኤል አብያተክርስቲያናት በአንድ ላይ ወደሚከበርበት ሥፍራ አድረው በምእመናን እና የአብያተ ክርስቲያናት አገልጋዮች ታቦቱን አጅበው ከሚለያዩበት በተለምዶ ኢማን መስጊድ አጠገብ አራተኛ እየተባለ ከሚጠራው ቦታ ይደርሳሉ።

በዚህን ጊዜ በረከሰ አፋቸው ቤተከርስቲያኗን በድምፅ ማጉያ ሲያንቋሽሹ የነበሩ ነውጠኛ ኦነጎችና ጃራዎች ከመሸጉበት ኢማን መስጊድ ወጥተው ወደ ጥምቀት ታዳሚው በመሄድ “ጸሎት እያደረግን ስለሆነ ለምን ትረብሽናላችሁ? አካባቢውን ልቀቁልን?” በማለት ሆነ ብለው አቧራ አስነሱ።ለጥምቀት በአል በየዛፉ ተሰቅለው የነበሩትን የኢትዮጵያ አረንጓዴ፣ቢጫና ቀይ ባንዲራውን እየቀደዱ ካወረዱ በኋላ ወደ ምእመናኑና ታቦቱ የጣውላ ቁራጭ እና ድንጋይ አከታትለው መወርወር ጀመሩ።የታቦቱ አጃቢዎችም ተመቱ።ግጭቱ ሲባባስ እዛው ኢማን መስጊድ ውስጥ ተደብቀው የነበሩ የኦነግና ጃራዎች ታጣቂ ሀይሎች ወደ ውጭ ወጥተው መሳሪያቸውን አቀባብለው ወደ ታቦቱ አጃቢዎች ተኩስ ከፈቱ።ምእመናን እና በታቦቱ ዙሪያ የነበሩ አገልጋዮችም በጥይት እየተመቱ ወደቁ።የንጽሀን ደም ከታቦት ተሸካሚው ካህን ሥር በከንቱ ፈሰሰ…

የሐረር “ሕይወት ፋና”ሆስፒታል በወቅቱ የሞቱትና ጉዳት የደረሰባቸው 60 ናቸው ቢልም ቁጥራቸው ግን ከዚህም የበለጠ እንደሆነ የአይን እማኞች ተናግረዋል።ግጭቱ በተከሰተበት ዕለት በሐረር ከተማ ዙሪያ ገብ የሚኖሩ እስላሞች”አማራውና ክርስቲያኑ መስጊዳችንን አፍርሰዋልና እንበቀላቸዋለን”በሚል መፎከር የጦር መሳሪያቸውን በመያዝ በእግርና በመኪና ወደከተማዋ በመግባት ከተማዋን በክርስቲያኖች ደም አጨቅይተዋት አድረዋል።

የሚያሳዝነው ጃራዎችና ኦነጎች ክርስቲያን አማራውን በገጀራ እያረዱ ባሉበት ወራት ታምራት ላይኔ የተባለ የሳጥናኤል ቡችላ ሐረር ስታዲየም በመገኘት “ሸርጣም እያለ ሲሰድብህ ፣ሲያንቋሽሽህ የነበረውን ነፍጠኛ አማራ የምትበቀልበት ጊዜው አሁን ነው”በማለት ከተቀጣጠለው እሳት ላይ ጋዝ ጨምሮበት ተመልሷል።በዚህም ምክንያት የሐረር አካባቢ ክርስቲያን አማራ ህወሃት እንዳለው ህብረተሰባዊ እረፍት ሊያገኝ አልቻለም።በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ እንደ ሲጋራ እየተረገጠ ተጣለ።

1983 አልቆ 1984 አ.ም ሲገባ ሰኔ ወር ላይ በገለምሶ ከተማ፣በገለምሶ ጉባ ቆሪቻ ወረዳ ውስጥ በሀርዲም ቀበሌ ክርስቲያን አማራው በጥይት ግምባሩ እየተበረቀሰ ወደቀ።የኦነግን ሰይፍ የፈራው ክርስቲያን ሃይማኖቱን ወደ እስልምና ቀየረ።በዚሁ ገለምሶ ጉባ ቆሪቻ ወረዳ ሀርዲም ቀበሌ የነበረው አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ቤተከርስቲያን፣የዳንሴ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን፣የዳንሴ ገበቦ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያንን፣የከተራ ቅዱስ ገብርኤል ቤተከርስቲያንን እና የጀልቦ ሥላሴ ቤተከርስቲያንን ንብረታቸውን ከዘረፉ በኋላ በላውንቸር ጥይት ተኩሰው በመምታት ሙሉ በሙሉ አቃጠሏቸው።

ከዚሁ ከጥምቀት ጋር በተያያዘ “ታቦት ማጀብ የእኛ እምነት አይደለም።ጥንት የነበረው የአባቶቻችን እምነት ‘ዋቄፈታ’ነው”የሚሉት በወለንጪቲ ወረዳ ፊጦ ጠዲቻ ቱሉ ድምቱ ቀበሌ የሚኖሩ በኦነግ የሰለጠኑ ግልገሎችም የቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አገልጋዮችን ከፍተኛ ጉዳት አድርሰውባቸዋል።

በአሩሲ ዞን በኮፈሌ ወረዳ በቆሬ ከተማ የኦነግ ምእመናን ማታ ላይ “አማራ ምን ትጠብቃለህ አትነሳም ወይ? አርሲን አትጨርስም ወይ? የአጼ ምኒልክ ዘሮች ተነሱ ምን ትጠብቃላችሁ”የሚል ወረቀት በቆሬ መስጊድ ሳይቀር ሲበትኑ ያድራሉ።በዕለቱ ደግሞ የከተማዋ ህዝበ ክርስቲያን የጥምቀትን በአል ለማክበር በቅዱስ ሥላሴ የቤተክርስቲያን ተገኝቶ በጥዑመ ዜማ እያሸበሸቡ ነበር።ሆነ ተብሎ በኦነግ ቡችላዎች ሲበተን ያደረውን ወረቀት ያገኙት የአከባቢው ሙስሊሞች ተጠራርተው ክብረ በአሉን ወደሚያከብሩት ምእመናን ገጀራ ይዘው እየፎገሉ ሄዱ።
ከበባ በማድረግም በያዙት ገጀራ፣ቆንጫራና ጦር ማንንም ሳይመርጡ አንገታቸውን በገጀራ ልባቸውን በጦር እየወጉ ገደሏቸው።

ከተገደሉት መካከል:-
1.እሸቱ ተ/ሃይማኖት
2.ተማሪ ሚሊዮን ማዘንጊያ
3.አቶ በሪሶ ንጉሴ
4.ጌታነህ ገ/ጊዮርጊስ
5.ተስፋዬ ገ/ኪዳን እና ስንታየሁ ይጠቀሳሉ።
በዚሁ ግጭት የተነሳ 194 ቤቶች እና አንድ ቤተከርስቲያን ሙሉ በሙሉ ተቃጥለው ሲወድሙ 2237 ክርሰቲያን አማራዎች ከቦታው ተፈናቅለዋል።

በተመሳሳይ የጥምቀት ዕለት እና የመስቀል ደመራ በአል በሚከበሩባቸው ቦታዎች በኢሉባቡር፣በጅማ እና ምዕራብ ወለጋ ዞኖች በአሉን ለማክበር በየአጥቢያቸው በተሰበሰቡ የእምነት ተከታዮች በቡድን ተደራጅተው በሚንቀሳቀሱ ኦነግና ጃራ አሸባሪዎች በሰነዘሩት ጥቃት የሰው ህይወት ጠፍቷል፣የአካል ጉዳት ደርሷል፣ከፍተኛ ንብረት እና የማምለኪያ ቦታዎችም ተቃጥለዋል።

በኢሉባቡር ዞን ደዴሳ ወረዳ ደንቢ አካባቢ ጨሎ ከተማ የተከሰተውን እንመልከት።ቀኑ የመስቀል ደመራ በዓል የሚከበርበት ዕለት ነበር።ምእመናንም እንደተመለደው ተሰባስበው ደመራቸውን ለመለኮስ እየተዘጋጁ በአሉበት ሰአት በአካባቢው ተደራጅተው የሚንቀሳቀሱት ኦነግ-ግራዚያኒ ሙስሊሞች መጥተው “በዚህ ቦታ ደመራ ማቃጠል አትችሉም”በሚል ረብሻ አስነስተው ክርስቲያን አማራዎችን በገጀራና በስለት ገድለዋቸዋል።ይሄው ግጭት ተባብሶ እንደ ሰደድ እሳት በአጎራባች ቀበሌዎች ተያያዘ።በሰቦ፣የቡ፣ጌራ፣ጨሎ፣ዲንጎን ፣ቡሉ፣ደመቻ፣ሀሮ እና ቢልከሙ ቀመች በተባሉ ቀበሌዎች የደረሰው ጉዳት ለጆሮም የሚሰቀጥጥ የዘር ማጽዳት ወንጀል ነው።

ምሳሌ ለመጥቀስ ያህል
1-በዳንሴ ቀበሌ ነዋሪ የነበሩት አዛውንት ጌታሁን አዳል ከነቤተሰቦቻቸው በእሳት ተቃጥለው ሞተዋል።
2.በጉቴ ቀበሌ ነዋሪ የነበሩት ወ/ሮ ደስታ ታደሰ ከነቤታቸው በእሳት ተቃጥለው የሞቱ።
2.በሀሮ ዳዩ ቀበሌ ነዋሪ የነበሩት ወ/ሮ አሰለፈች ሊበን ሃይማኖታቸውን እንዲለውጡ ተጠይቀው ባለመቀበላቸው በጦርና በገጀራ ተቆራርጠው የተገደሉ።በዚሁ በሀሮ ዳዩ ቀበሌ ነዋሪ የነበሩ ወ/ሮ ዜና ጥላሁን የ3 ወር እመጫት ነበሩ።እንዲሰልሙ ተጠይቀው አልሰልምም በማለታቸው በጦር ተወግተው አራስ ልጃቸውን ጥለው ሞተዋል።እንደገና በዚሁ ቀበሌ ወ/ሮ የወግነች ይዘንጋውን ተገደው እንዲሰልሙ ከተደረገ በኋላ እንደገና ጤፍ አርሚ በሚል ሰበብ ከመኖር ቤቷ አስገድደው አስወጥተው በጦር ወግተው ገድለዋታል።
3.በጨሎ ቀበሌ ነዋሪ የነበሩት ይስማው አለምነህም በገጀራ ተቆራርጠው ከተገደሉት መካከል አንዱ ናቸው።

ግጭቱ በኢሉባቡር ዞን ብቻ ሳይወሰን ወደ ጅማ ዞን ወደአሉ ወረዳዎችና ቀበሌዎች በመሸጋገሩ የክርስቲያን አማራዎች መከራ መቋጫ አልተገኘለትም።
በጂማ ዞን በበሻሽ ቀበሌ በአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ቤተከርስቲያን ተገኝተው የመስቀል በአልን ለማክበር በተገኙ ምእመናን ላይም ከላይ የጠቀስነው ተመሳሳይ ግጭት ተፈጥሯል።የመስቀል በአል የዋዜማን ስነስርዓት በአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ቤተከርስቲያን ላይ ቀሳውስቱና ምዕመናኑ በማክበር ላይ እንዳሉ ከሌሊቱ 6:30 ሰአት ቁጥራቸው ከ200 በላይ የሚሆኑ ጭንብል ያጠለቁ የኦነግ-ግራዚያኒ እስልምና ሀይማኖት ተከታዮች ከበባ በማድረግ ጸሎቱን ወደ ጦርነት ቀጠና ቀይረውታል።ሽማግሌዎች እና ህጻናት በእሳት ተለብልበው፣በገጀራ አንገታቸውን ተቆርጠው እና በጦር ደረታቸውን ተወግተው እንዲሞቱ ተደርገዋል።አስክሬናቸውም በአጋሮ ቅድስት ማርያም ቤተከርስቲያን ተቀብሯል።ከ60 በላይ ክርስቲያን አማሮች ተገደው እምነታቸውን ቀይረዋል።

ከሞቱት መካከል ጥቂቶችን ለማስታውስ ያህል:-
1-ወ/ሮ አለምነሽ ደበላ
2.አቦዬ በየነ
3.ወ/ሮ ምህረት ረዳ
4.ቀሲስ ጌታሁን ወልዴ
5.ቀሲስ ክፍያለው ይግለጡ
6-ተረፈ ተክሌ
ከእነዚህ ውስጥ ቀሲሶች የአጋሮ በሻሽ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን አገልጋይ ካህኖች ናቸው።

መከራና አፈር አይገፋም እንዲሉ አበው በጅማ ዞን በደዴሳ ወረዳ ከደመራ በዓል ጋር በተያያዘ በተነሳ ግጭት ከ400 በላይ የሚደርሱ ክርሰቲያን አማራዎች ቤት ንብረት በቃጠሎ ወድሟል።ከቤተክርስቲያንም በደዴሳ ወረዳ ባሉ ቀበሌዎች ቀመች ሚካኤል ቤተከርስቲያን እና በቤተክርስቲያኑ ውስጥ በተደራቢነት ይገኝ የነበረው የአቡነ አረጋዊ ፅላት፣ደመቻ ደንጌ ኪዳነምህረት እና ቡሲ ቀበሌ የነበረው አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን ተቃጠለው ወደመስጊድነት ተቀይረዋል።መቃብር ቦታዎች እየታረሱ ተክል ተተክሎባቸዋል።መጽሐፍ ቅዱስና ልብሰ ተክህኖዎች ተቃጥለዋል።

በተመሳሳይ በጅማ ዞን ቤጊ ወረዳ ኮንግሎ ውስጥ ጋራ ቀበሌ የቅድስት ስላሴ ቤተክርስቲያን፣በቆንደላ ወረዳ ጅምቢላ ቶሀምቢ ቀበሌ የኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያን፣በቅንደላ ወረዳ ባምሶ ቀበሌ የቅዱስ ዑራኤል ቤተክርስቲያን፣በቆንደላ ወረዳ ሆጲ ቅሽማንዶ ቀበሌ የሰንበት ት/ቤት አዳራሽ(መቃኞ) እና በቆንደላ ወረዳ ከረማ ሽሮ ቀበሌ ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ተቃጥለዋል።
(የኢሰመጉ መደበኛ መግለጫ ከ1983-1995 ያለውን ይመልከቱ)

ይሄ አልበቃ ብሎ አሁን ደግሞ በ«ኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን» ዳኖ ወረዳ ውስጥ በአዋዲ ጉልፋና አጅላ ዳሌ ቀበሌዎች ለዘመናት ይኖሩ የነበሩ አባወራዎች ከግንቦት 1፣2010 ዓ/ም ጀምሮ አካባቢውን ለቀው እንዲወጡ በወረዳውና ቀበሌው አመራሮች ተገደዋል።ተፈናቅለውም ሜዳ ላይ ወድቀዋል።

አማራ በተጋጋሚ ከ1983 አ.ም ጀምሮ የተናጠልና የቡድን ጥቃት ደርሶበታል።ታስሯል፣ተገድሏል፣ተፈናቅሏል ቤትና ንብረቱ ተቃጥሎበታል።ይሄ ችግር የሆነ ቦታ ላይ መቋጫ ያለገኘው አማራ ማንነቱን ለማስከበር አለመደራጀቱ እና ሊደራጅም ብለው የሞከሩ ምሁራኖችን ህወሃት በጸረ-አሸባሪ ስም ደብዛቸው እንዲጠፋ በማድረጉ ነው።ከበፊቱ አሁን ላይ የወጣቱ ሞራል ተነቃቅቷል።አማራ በጋራ ራሱን ለመከላከል እና እንደበፊቱ ወደ ሀገሩ የሚመጣበትን ጠላት በጋራ ለማጥቃት ከመደራጀት ውጭ ምርጫ የለውም።እረኛ እንደሌላቸው በጎች በየክፍለሀገሩና በየአህጉሩ የተበታተኑ የቤተ አማራ ቤተሰቦች ወደአንድ ጠረጴዛ መምጣት አለባቸው።ተመካክረው አንድ እልባት ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።ለኔ የማይገበኝ በውጭ ሀገር ሆነው እንደራጅ የሚሉት ናቸው።ተጨቋኙ አማራ እዚሁ ኢትዮጵያ ምድር ሳለ አሜሪካና ጀርመን ላይ ተደራጅቶ ምን ሊፈይድ ነው?
ይልቅስ በሀገር ውስጥ ለመደራጀት የሚንቀሳቀሱ ወጣቶችን በገንዘብ እና በውቀት ማገዝ ተገቢ ነው ብዬ አምናለሁ።የመደራጀቱ ነገርም በዚህ አይነት ሁናቴ ይዋል ይደር የሚባልበት ወቅት አይደለም።

#ልሣነ_ዐማራ