በትግራይ ክልል አድዋ ከተማ ለስራ አጥ ወጣቶች ስራ መፍጠር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ለመመካከር በተጠራና በከተማዋ ከንቲባ በተመራ ስብሰባ ለከንቲባው ጠንከር ያለ ጥያቄ ያቀረቡ ወደ 20 የሚጠጉ ወጣቶች በከንቲባው ትእዛዝ እንዲታሰሩና አሰቃቂ ድብደባ እንዲፈፀምባቸው ከተደረገ በኋላ ዛሬ እያንዳንዳቸው በ5000 ሺህ ዋስትና እንዲለቀቁ ተደርገዋል። ከታሳሪዎቹ መካከል የተወሰኑት ስም ዝርዝዝር እነሆ።

 

1 . ሚኪኤለ ገ/መድህን ተሰፈማርያም

2. ፍርያት ሃይለማርያም ታደሰ

3. ዳናይ ገ/ሔር ገ/ሂወት

4. ኢብራሂም በሽር መሓመድ

5. ሳምሶም ምናሰብ አሸብር

6. ጉዕሽ ሓጎስ ፍሰሃ

7. ጉዕሽ ወለገሪማ ገብረየሱስ

8. ተ/ሃይማኖት መኮነን አባዲ

9. ናትናኤል ግርማይ አሰመሀይ

10. ናሆም ገ/ሔር ገብረሚካኤል

11. ተኽለወይኒ ገ/ሔር ገብረመድህን

12. ተስፋይ ጴጥሮስ ሃ/ስላሴ

13. ዮሃንስ ገብረኪዳን

ከፍተኛ ድብደባ የከተፈፀመባቸው ወጣቶች አንዱ በምስሉ ላይ የሚታየው ዮሃንስ ገብረኪዳን ነው።