ትናንት ከወልቃይት አካባቢ የተላከው ማስረጃ “እኛ ትግሬዎች ከአማራ ጋር ጦርነት ስላለብን ስልጠና ልንጀምር ነው” የሚልና አርሶአደሩን ለማሰልጠን በምዝገባ ላይ መሆናቸውን የሚያሳይ ነበር።በተለይም በወልቃይት በኩል ሊጀምሩ ስለሚችሉ ለመላው መልዕክት እንዲተላለፍም ይጠይቅ ነበር።
ትናንት ችላ ያልኩት መረጃ ዛሬ አክሱም ደርሶ በፎቶ ተያይዞ መጥቷል።
“ዛሬ ከሁሉም ቀበሌ የተመረጡ የትግራይ ክልል አርሶ አደሮች በአክሱም ወታደራዊ ስልጠና ጀምረዋል፡፡ የማገርመዉ ከአማራ ጋር ጦርነት አለብን ብለዉ ነዉ የመለመሏቸዉ፡፡ እነዚህ የፉኝት ልጆች Official War ያሰቡ መሆኑ ግልፅ ነዉ፡፡” በማለት አንድ ሰው ለጥፎት አየሁት።
አጀንዳችን በዝቶ ብንቸገር እና ብዙ ባንሰራበት እንኳን ስልጠና ሳያስፈልገው ወፍ ከሰማይ የሚያወርደው የአማራ አርሷደር ግን ምን ጊዜም በተጠንቀቅ መሆኑን ንገሯቸው።
ያም ሆኖ ግን ጉዳዩን በጥንቃቄ ማየት እንዳለብን አሳስባለው። ጊዜ ያለው፣ ቋንቋ የሚችል ደግሞ የአዲሱ ለገሰንና የበረከትም በትግራይ ቴቪ የሰጡትን ቃለ ምልልስ ዩትዩብ ላይ ያድምጠው
https://youtu.be/_hv3pISpAGI