– አቶ በቀለ ገርባ በአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ መፈታት ምክንያት የተሰማቸውን ቅሬታ በታላቅ ሃዘን ገለጹ
– እኛ በከፈልንበት መስዋዕትነት የተጠቀሙት ሌሎች ባዕዳን ናቸው ሲሉም አማርረዋል።
ስለኢትዮጵያም የወደፊት ዕጣ ፋንታም ሲተነብዩ ሃገሪቱ ሁለት አማራጮች አሉዋት። ይኸውም ራሷን ለነጻ እና ፍትሃዊ ምርጫ ማዘጋጀት ሲሆን ይህ ካልሆነ ግን ለመበተን እና ለመጥፋት ራሷን ታዘጋጅ ሲሉ አስጠንቅቀዋል። – መገናኛ ፔጅ

የመረጃችንን ምንጭ ለሚሹ ሰዎች ከዚህ በታች ያሰቀመጥነውን ሊንክ በመጫን ከ 48ኛ እስከ 52ኛው ደቂቃ ድረስ ያለውን መልዕክት እንዲያዳምጡ እንጋብዛለን።መገናኛ ፔጅ

https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=1785776848127209&id=1080413898663511