ከጥር 6/2010 ዓም ጀምሮ ከቅሊንጦ እስር ቤት በመቶዎች የሚቆጠሩ የፓለቲካ እስረኞች ቢፈቱም ገና በመቶዎች የሚቆጠሩ አሁን በቅሊንጦ እስር ቤት ይገኛሉ ከነዚህ መካከል እኔ ማስታወስ የቻልኩትንና ሌሎች ጓደኞቼን በመጠየቅ ማስታወስ የቻልነውን የአማራ ክልል ልጆች የሚገኙበትን ዞን እና ስም ዝርዝር ከዚህ በታች ተገልጿል የታሰሩት ወንድሞቻችን የኛን ሁሉ መከራ ተሸክመው ነው የምንችል ሰዎች ሄደን እንጠይቃቸው ሄዳችሁ መጠየቅ የማትችሉ ተመላልሰው የሚጠይቋቸውን ቤተሰቦቻቸውን በመጋዝ አጋርነታችንን እናሳያቸው ፡፡
ቅሊንጦ ዞን አራት/4/ ጨለማ ቤት ያሉት ወንድሞቻችን
__________________________
1 ጌታ አስራደ
2 ክንዱ ዱቤ
3 ሲሳይ መኮነን
4. በዛ ሙላው
5 .ደሳለኝ ማንደፍሮ
6. ወንዲፍራው አለባቸው
7. ዋሴ ታደሰ
8. ሀብታሙ መለሰ
9. ገ/ስላሴ ደሴ
10.ቴወድሮስ ዳንኤል
11.ሳሙኤል
12 .ፈለቀ ባብይ
13. አስቻለው ደሴ
14 .ኤፍሬም
ጨለማ ቤት እየተሰቃዪ ያሉ ናቸው ፡፡
በዞን አንድ /1/ የሚገኙት
__________________________
1.ወለላው ማስረሻ
2.ጌትነት
3.ግርማ ፈቃዱ
4.አመነው
5.ፀጋየ
6.ግደይ ፀሀየ
7.ደሳለኝ ንጉሴ
8.ሀፍቶም ማማየ
9.ተሻገር መስፍን
10.ማማየ
11.ገብሬ
12.ሻንቆ ብርሀኑ
13.ሰሎሞን (አረባምጭ
14.ሰሎሞን (ወልቃይት
15.ተገኘ ጀማነህ
16.ደረጀ አብርሃም
17.ክንዱ መሀመድ
18.ነጋሽ መሀመድ
19.አማረ ወልቃይት
20.ተመስገን ወልቃይት
21.አንተነህ ፈንታውን
22 አንድነት ፋንታሁን
23.ኢርምያስ አለባቸው
24.አሰመን ጋይንት ናቸው ፡፡
በዞን አምስት /5/ የሚገኙ እስረኞች
__________________________
1.ዘመነ ጌቴ
2.ደበበ ሞገስ
3.ደረጀ በላይ
4.ዮናስ ጋሻው
5.ዘማርያም
6.ወርቁ
7.ባዪ
8.መኮንት
9.አሸናፌ አብርሃ
10.ሲሳይ ዳኘው
11.ፀጋየ ጋሻው
12.ገ/ኪዳን መልካሙ
13.ጌታቸው ዋለለኝ
14.ብርሀኑ በላይ
15.ኢልያስ
16.እንግዳ
17.በጸሎት
18.ህልፈቴ
19.ምስጋናው ራያ
20.ይነበብ
21.ተዋቸው ቸኮል
22.ሙሴ
23.ችሎት
24.ተስፋየ አያሌው
25.ሠይፉ አለሙ
26.አለም
27.መሰረት
28. እሸቴ
29.ጌትነት አቡሃይ ይገኙበታል
በኦነግ የተከሰሱ የኦሮሞ ልጆች ዞን አምስት /5/
1.ቱፋ መልካ
2.ገለታ መልካ
3.ለማ እሸቴ
በዞን አንድ በርካታ የኦሮሞ ልጆች አሉ በቅርብ የወጡትና የቀሩትን ማወቅ ስላልቻልኩ አልፌዋለሁ ፡፡