የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት /መድረክ/ እና ሰማያዊ ፓርቲ መንግሥት የድርድር ጥያቄ እንዳቀረበላቸው አስታወቁአዲስ አበባ — የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት /መድረክ/ እና ሰማያዊ ፓርቲ መንግሥት የድርድር ጥያቄ እንዳቀረበላቸው አስታወቁ፡፡
ሁለቱም ተቃዋሚ የፖለቲካ ደርጅቶች፣ ድርድሩን ለመጀመር ዝግጁ መሆናቸውንም ገልፀዋል።
ድርድሩ ገለልተኛ የሀገር ውስጥ አደራዳሪዎች ይኖሩበታል ተብሏል፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።