8 ጁን 2018

የ32ቱ የዓለም ዋንጫ ተሳታፊዎች ማሊያ
ሰላሳ ሁለቱም የዚህ ዓመት የዓለም ዋንጫ ተሳታፊ ቡድኖች የሚለብሱትን ማሊያ ይፋ አድርገዋል።
ሦስት ሚሊዮን ማሊያዎች በቅድሚያ ታዘው ተሽጦ ያለቀውን የናይጄሪያ ብሔራዊ ቡድን ማሊያን ጨምሮ የሁሉም ሃገራት ማሊያዎችን ከታች ይመልከቱ።
ምድብ ሀ
ሩሲያ

ሳኡዲ አረቢያ
ግብጽ

ኡራጓይ

ምድብ ለ
ፖርቱጋል

ስፔን

ሞሮኮ

ኢራን

ምድብ ሐ
ፈረንሳይ

አውስትራሊያ

ፔሩ
ዴንማርክ

ምድብ መ
አርጀንቲና

አይስላንድ

ክሮሺያ

ናይጄሪያ

ምድብ ሰ
ብራዚል

ስዊትዘርላንድ

ኮስታ ሪካ

ሰርቢያ

ምድብ ረ
ጀርመን

ሜክሲኮ

ስዊዲን

ደቡብ ኮሪያ

ምድብ ሠ
ቤልጂየም

ፓናማ
ቱኒዚያ

እንግሊዝ

ምድብ ሸ
ፖላንድ

ሴኔጋል
ኮሎምቢያ
ጃፓን

ሁሉም ፎቶዎች በሳይመን ሆፍማን (ለፊፋ)