“የአየር መንገድ ሃላፊ የሆነው የህዋሓት ባልደረባ አቶ ተወልደ የስራ መልቀቂያ አቅርቦ ተቀባይነት አላገኘም። ምክንያት ኦዲት መደረግ እንዳለበት ተነግሮት በመጠባበቅ ይገኛል።”
አየር መንገዱ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በማህበረሰቡ ዘንድ #የትግራይ_አየር_መንገድ እየተባለ እስከመጠራት ደርሷል።
መቸም ወያኔወች ያዩት ነገር መቅኖ የለውም እና በሌላ ቦታ የሚፈፅሙት የዘረኝነት፣ አምባገነንነት እና እብሪት ምግባራቸውን በአየር መንገዱም ውስጥ በከፍተኛ ሁኔታ እያስፋፉት እንደሆነ በሰፊው እየተነገረ ይገኛል።
ለምሳሌ #ዘረኝነትን_ወይም_ጎጠኝነትን_ማስፋፋት፣ የሰራተኞችን መብት መርገጥ አና አምባገነንነት የደርጅቱ ዋነኛ መገለጫ ሆኗል። ለዚህ እንደ ማሳያ የሚሆነው:-
ከጽዳት እስከ ዋና ስራ አስፈጻሚነት፤ከጥበቃ እስከ ዋና አለቃ ፤ ከሻንጣ መዛኝ እስከ ሆስተስና የሴኩሪቲ አፈናፋኝ በአንድ ክልል ያውም የኢትዮጵያን 2% በማይወክሉ ተወሯል፡፡እንደ መገለጫም የአየር መንገዱ ቀዳሚ የበላይ አመራሮችና የዘርፍ ዳይሬክተሮች በአፈትላኪ የውስጥ መረጃ መሰረት የሚከተሉት ናቸው፡፡
1.ተወልደ ገ/እግዚሀብሄር:-#ዋና_ስራ_አስፈፃሚ
2. ፍፁም አባዲ:-#የካርጎ_እናሎጅስቲክስ ማኔጂንግ ዳይሬክተር(ዋና የህወሀት ገቢ ምንጭ)
3.ተክለሀይማኖት ገብረየሱስ:- #የግራውንድ ሀንድሊንግ ማኔጂንግ ዳይሬክተር
4 ኢሳያስ ወ/ማርያም:-#የአለምአቀፍ_አገልግሎት ማኔጂንግ ዳይሬክተር
5.ሀብቶም ወልዳይ:-#የካቴሪንግ_ዳይሬክተር
ቅዱስ የአረጋዊ ጥገና አገልግሎት ዳይሬክተር
ዝርዝሩ ብዙ ነው … ይሄ መ/ቤት #ግልፅ_ዘረኝነት ያለበት ኢትዮጵያን የማይወክል ነው!!!
Leaked News አፈትላኪ ዜናዎች
