የኩናማ ሕዝብ የሕወሓት ኢሕአዴግን ውሳኔ የአገር ክሕደት ነው ሲል በሰላማዊ ሰልፍ ገለፀ።

በትግራይ የኩናማ ሕዝብ በቅርቡ ኢሕአደግ ለኤርትራ መንግሰት አሳልፎ ሊሰጣቸው የወሰነባቸው የባድመንና 17 የአከባቢው የድንበር ወረዳዎችን ውሳኔ በመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ ማድረጉ ተገለፀ።

በሉኣላውነታችን ኣንደራደርም !
ጀግናው የዓዲ ፀፀር ኩናማ ህዝብ ”
በመሬታችንና ሉኣላዊነታችን ኣንደራደርም” ብለዋል። ለሰልፍ የወጡት የኩናማ ሕዝቦች ።