በደቡብ ጎንደር የብአዴን ከፍተኛ ባለስልጣም ዶ/ር አምባቸው መኮንን በተገኘበት የተደረገ ስብሰባ ላይ

የብአዴን አባላት ኦህዴድ በኦሮምያ ክልል ያሉትን እስረኞች ሙሉ በሙሉ ፈቷል።  ኦህዴድ በክልሉ ታስረው የነበሩ ዜጎችን ማስፈታት ብቻ ሳይሆን በፖለቲካ አመለካከታው ምክንያት ወደ ውጭ አገር ተሰደው የነበሩት የኦሮሞ ብሄር ተወላጆች በእርቅ ወደ አገር ቤት አንዲገቡ አድርጓል/ እያደረገ ይገኛ።

ከኦህዴድ በተቃራኒው ያለው ብአዴን ግን እንኳንስ በውጭ አገር በፖለቲካ ምክንያት የተስደዱት አማራዎች በእርቅ ወደ አገር ቤት ለማስመጣት ቀርቶ በአገር ቤት ውስጥ በተለያዮ ቦታዎች ታስረው የሚገኙትን የአማራ እስረኞች ብዛት እና የት ቦታ ታስረውም እንደሚገኙ አያውቅም ብለዋል።

ትንታግ የሆነ አንድ የአማራ ወጣት  የብአዴን ከፍተኛ ባለልጣን የሆነው ዶ/ር አምባቸው መኮንን በተገኘውበት የብአዴን ገመና አዝረክርኮታል።

ሙሉውን ከዚህ በታች ያዳምጡት