(አቅራቢ፥ ጌታቸው ኃይሌ)

የጥንት አገሮችን እንመልከት። በጽሕፈት የሚገለጥ ቋንቋ አላቸው። ቅኝ ገዢዎች ሥር ቢወድቁም እንኳን፥ ቋንቋቸውን አለቀቁም። ኢትዮጵያም ክፍሏ ከጥንት አገሮች ጋር ስለሆነ፥ ከተፈጠረች ጊዜ ጀምሮ ቋንቋን በጽሕፈት ትገልጥ ነበረ። ብዙ ቋንቋዎች ባሉበት አገር አንድ ቋንቋ ብሔራዊ ቋንቋ የሚሆነው በቤተ መንግሥት የሚነገር ሲሆን ነው። በኢትዮጵያ ረጅም ታሪክ ውስጥ ግዕዝና አማርኛ ከቤተ መንግሥት ጀምሮ ለብሔራዊ ቋንቋነት የተለያየ መንገድ ይዘው አገልግለዋል። ግዕዝ በጽሕፈት፥ አማርኛ በቃል ሁለቱም አገሪቱን ሲያገለግሉ ለረዥም ጊዜ ቆይተው፥ አንድ ዘመን ሲደርሱ፥ ግዕዝ ቤተ ክህነትን አማርኛ ቤተመንግሥትን በጽሕፈት እንዲያገለግሉ ታሪክ ወሰነላቸው።  —-–[ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]-—-

Download (PDF, 116KB)