የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት /መኢአድ/ አሳሪ ነው ያለውን የአልጀርሱን ሥምምነት የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ መቀበሉ ኃላፊነት የጎደለው ተግባር ነው አለ፡፡…

የአልጀርሱን ሥምምነት በተመለከተ የመኢአድ መግለጫ


የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት - መኢአድ
የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት – መኢአድ

የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት /መኢአድ/ አሳሪ ነው ያለውን የአልጀርሱን ሥምምነት የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ መቀበሉ ኃላፊነት የጎደለው ተግባር ነው አለ፡፡

የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት /መኢአድ/ አሳሪ ነው ያለውን የአልጀርሱን ሥምምነት የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ መቀበሉ ኃላፊነት የጎደለው ተግባር ነው አለ፡፡ የድንበር ኮሚሽኑን ውሳኔንም በጥብቅ እንደሚቃወመው ገለፀ፡፡

የኢትዮጵያ ሕዝብ በጉዳዩ ላይ እንዲወያይበት መንግሥት መድረኮች እንዲያዘጋጅ ጠይቋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።