አቻምየለህ ታምሩ

አማራ መሆናቸው ከወንጀል ተቆጥሮ በፋሽስት ወያኔ ታፍነው የተወሰዱና በተለያዩ የሕወሓት ማሰቃያ ቤቶች ውስጥ በትግራይ መርማሪዎች የጭካኔ ተግባር እየተፈጸመባቸው ከሚኙ በሺዎች የሚቆጠሩ ግፉአን አማሮች መካከል ጥቂቶቹ የሚከተሉት ናቸው።