የደብረታቦር ወጣቶች፡- ብአዴን ልክ እንደ ስልክ ነዉ፣ ሲምካርዱ ትግራይ ነዉ ያለዉ። ባዶ ቀፎዉ አማራ ክልል፡፡ ብአዴን ባዶ ኬሻ ነዉ፡፡ ወልቃይት፤ራያ፤ መተከል በፍጥነት እንዲመለሱ፡፡
ዶ/ር አምባቸዉ፡- ስልጣኔን አሁንኑ እራሱ ብለቀ ደስ ባለኝ፡፡ ከፈተኛ የሆነ የሰባዊ መብት ጥሰት ተካሂዷል፡፡ በደቡብ ጎንደር ዞን ደብረ ታቦር ከተማ የአማራ ወጣቶች ከብአዴን ባለስልጣናት ጋር (ዶ/ር አምባቸዉ) ያደረጉት ውይይት
ሚኪ አማራ የብአዴንን ባለስልጣን ለአናራ ህዝብ ጥቅም መቆም ያላቸውን አቋም በማያት እንዲህ ከፋፍሏቸዋል፡፡
ብአዴን ከአማራ ህዝብ ጥቅም እና ፍላጎት አንጻር (Dissecting ANDM). The Anatomy of ANDM.
Pro-Amhara (ለአማራ አስረግጠዉ የሚቆሙ)
——–
1. ዶ/ር አንባቸዉ- ፌደራል
2. ላቀ አያሌዉ- ክልል
3. ንጉሱ ጥላሁን-ክልል
4. ጸጋ አራጌ-ክልል
5. አገኘዉ ተሻገር-ክልል
6. ግዛት አብዩ (ከምክር ጋር) – ክልል
7. መላኩ ፈንታ-ፌደራል (ታስሮ የተፈታ)
8. ተስፋየ ጌታቸዉ (በጊዜ ብዛት ከለዘብተኛ ወደ pro-Amhara የተቀየረ)-ክልል
ለዘብተኞች ወይም የአማራ ህዝብ እንዲጎዳ የማይፈልጉ ነገር ግን ለዘብ ባለ ሁኔታ ብዙ ርቀት ሳይጓዙ ነገሮችን የሚያዩ
———
1. ገዱ አንዳርጋቸዉ – ክልል
2. ደመቀ መኮነን – ፌደራል
3. ብናልፍ አንዷለም – ክልል
4. ይናገር ደሴ – ፌደራል
5. መላኩ አለበል – ፌደራል
6. ጃንጥራር አባይ – ፌደራል
7. ጌታቸዉ ጀምበር – ክልል
8. ይዘዝ ዋሴ (ከከባድ ምክር ጋር) – ክልል
9. ያየህ አዲስ (የተሻለ) – ክልል
Anti-Amhara (at the level of Aboy Sibehat)፡፡ ልክ እንደ አቦይ ስበሃት አማራን የሚጠየፉ
———-
1. በረከት ስሞን-ፌደራል፤ ክልል፤ ትግራይ
2. አዲሱ ነ/ለገስ-ፌደራል፤ ክልል፤ ትግራይ
3. ህላዊ ዪሴፍ – ትግራይ
4. ካሳ ተክለብርሃን-ፌደራል፤ ትግራይ
5. ከበደ ጫኔ-ፌደራል፤ ትግራይ
6. መኮነን ያለም ወሰን፤ ክልል
7. አየነዉ በላየ (ትንሽ አሁን ደንገጥ ያለ)፤ ክልል
8. ወርቀሰሙ (አፈጉባኤዋ)፤ ክልል
9. ዝማም አሰፋ፤ ክልል፤ ትግራይ
10. ወለላ መብራቴ (ወጣቶች ቢሮ)፤ ክልል
11. አለምነዉ መኮነን፤ መለስ ዜናዉ አካዳሚ
12. ታደሰ ጥንቅሹ፤ ክልል፤ ትግራይ
13. ገነተት ገ/እግዛብሄር፤ ፌደራል፤ ትግራይ
14. ጌታቸዉ አምባየ፤ ፌደራል፤ ትግራይ
15. ባጠቃላይ old guards የሚባሉት (ያልተጠቀሱ ሽማግሌወች ለምሳሌ እነ ገነት ዘዉዴ)
ኖሩም አልኖሩም ለአማራ ህዝብ ዴንታ የለላቸውና የማይጠቅሙ
———
1. አህመድ አብተዉ፤ፌደራል
2. ጥላየ ጌጤ
2. ትልቅ ሰዉ ታያል (ምክትል አፈጉባኤ)፤ ክልል
3. አብዛኛዉ የቢሮ ሃላፊዎችና ምክትል ሃላፊዎች
ጥንፈኛ/ብሄርተኛ አማራወች (ለአማራ ህዝብ እስከመጨረሻዉ የሚቆም ማለት ነዉ ወደ ግራ ወደ ቀኝ የማያዘነብል)
——-
1. ሻምበል፤ የተባረረ (አሁን ተመልሶ ተሽሟል)
2. ቹቹ፤ የተባረረ
3. ወንድወሰን፤ የተባረረ
Given this fact, ANDM will not be changed as OPD did. እንግዲህ ብአዴን ለምን አይቀየርም ለሚለዉ ከላይ ያለዉን ነገር አይቶ መረዳት ይቻላል፡፡ ስለ አማራ ሚታገሉት ቁጥራቸዉ በጣም ትቂት ነዉ፡፡ እስኪ እናንተ ደግሞ ጨምሩበት የተረሱትን፡፡ ለትግላችንም ጠቃሚ ነዉ፡፡ ከተቻለ ሁሉም ካልሆነ ግን በ Anti-Amhara ስር የተዘረዘሩት ሳይዉል ሳያድር መባረር አለበቻዉ፡፡
NB. – ትግራይ ሚለዉ ለትግራይ ክልልም ይሰራሉ ማለት ነዉ
የዚህ ጽሁፍ ዋና አላማ ጸረ አማራ የሆነዉን ቡድን ለመለየት እና ለማስወገድ ነዉ፡፡ ሁሉንም አንድ ቦታ ላይ ከቶ መታገል አቅም ያሳጣል፡፡ ሚለወጠዉን ማበረታታት ቁሞ ቀሩን ማስወገድ ነዉ፡፡
