August 7, 2018

የአንድነት ኃይሉ ጉልበቱን ሰብስቦ ወደትግሉ ሊገባ የንግግር መድረክ ተጀምሯል ከዚህ ቀደም ተበታትኖ የነበሩት የነፃነት ጓዶች ወደ አንድ ለመሰባሰብ ቅድመ ዝግጅት ሲደረግ ቆይቷል የፕሮግራም ጥናት በመጠናቀቅ ላይ ይገኛል በአዲስ አበባ መገናኛ ቤቴልዬም ፕላዛ 5ኛ ፎቅ በአንዱአለም አራጌ ቢሮ ተከፍቷል፡፡ አርብ ከረፋዱ 4:00 ሰዐት ጀምሮ ማንኛዉም ለኢትዮጵያ አንድነት የሚታገል ወገኖች ለመነሻ ሀሳብ የምክክር መድረክ ስለሚኖር እንድትገኙ ጥሪያችን እናቀርባለን፡፡ ለተጨማሪ መረጃ /0963159763 /መደወል ይቻላል፡፡