ዶክተር ዐብይ “የኢትዮጵያውያን ዳያስፖራ ትረስት ፈንድ” አማካሪ ም/ ቤትን አባላትን ሰየሙ የምክርቤቱ አባላት አብዛኛዎቹ በውጭ አገር የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንን በአባልነት ያካተተ ነው፡፡
ከአባላቱ መካከል ፕሮፌሰር አለማየሁ ገ/ማርያም- ከካልፎኒያ ዩኒቨርሲቲ፣ አቶ ገብርኤል ንጋቱ- የአፍሪካ ልማት ባንክ ዋና ዳይሬክተር፣ አቶ ታማኝ በየነ- የመብት ተሟጋች፣ አቶ ኦባንግ ሚቶ ፖለቲከኛና የመብት ተሟጋች ይገኙበታል፡፡
የአባላቱ ዝርዝር እነሆ፡
ፕሮፌሰር አለማየሁ ገ/ማርያም
ዶ/ር ብስራት አክሊሉ
አቶ ገብርኤል ንጋቱ
አቶ ካሳሁን ከበደ
ዶ/ር ለማ ሰንበት
ወ/ሮ ሉሊት እጅጉ
ዶ/ር መና ደምሴ
ወ/ሮ ሚሚ አለማየሁ
አቶ ሚኒሊክ ዓለሙ
አቶ ኦባንግ ሚቶ
ሚስተር ሮቢንሰን ኢታና
አቶ ታማኝ በየነ
ወ/ሮ ጸሐይቱ ቱፋ
አቶ የኔሰው ዋለልኝ
አቶ ኤልያስ ወንድሙ፤ ናቸው፡፡