ለአመታት በውጭ አገር የቆዩ የአፋር ሱልጣን ሐንፈሬ አሊሚራህ በታዋቂ የአፋር ፖለቲካ አመራሮች ታጅቦ ነገ ማክስኞ ጧዋት ላይ ከውጭ ወደአገር ቤት ይገባሉ፡፡

የኢትዮጵያ ከፍተኛ አመራሮች ለአፋር ሱልጣንና ለፖለቲካ ድርጅቶች በቦሌ ኤርፖርት ላይ ደማቅ አቀባባል ያደርጋሉ፡፡ እርሶም በዚህ ታሪካዊ አቀባበል ላይ በመሳተፍ የታሪክ አካል እንዲሆኑም ተጋብዘዋል፡፡ኑ! አብረን እንደሰት፡፡

ነገ የአዲስ አበባ ሰማይ በተለያዩ የአፋር ባህላዊ ጨወታ ይደምቃል፡፡ እግረ መንገዶዎ በአዲስ አበባ አየርማረፊያ ትንሿ አፋርን በአንድ ጀንበር ይመልከቱ፡፡

Nek maraqina ” እንዳትቀሩብን ይላሉ የአፋር ወዳጆቻችሁ፡፡